Other Sales
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘምን እና ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘምን እና ማስተካከያ መስጠት
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን መስከረም 27/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ ለመሸጥ ወጥቶ የነበረውን ማስታወቂያ በሚከተለው መልኩ ማሻሻያ የተደረገበት መሆኑን እየገለጽን የጨረታው መክፈቻና መዝጊያ ቀን ከጥቅምት 18 2019 ወደ ጥቅምት 24 /2019 ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 እንዲከፈት የተዛወረ መሆኑን እናሳወቃለን።
|
ተ.ቁ |
ቀደም ሲል የተገለጸው |
የተሻሻለው |
|
1 |
ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፤የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤ |
1/በተጨማሪነት የአልሙኒየም ግዢ ላይ መሳተፍ የሚችሉት የአልሙኒየም ማቅለጥ፣ማደስና መፈብረክ ላይ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ 2/የኮፐር/የብረት ግዢ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ብረታ ብረቶችን ወይም ኮፐር ማቅለጥ ማደስ እና መፈብረክ የንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ 3/የትራንስፎርመር ግዢ ላይ መሳተፍ የሚችሉት የትራንስፎርመር አምራቾች ወይም የኮፐር(የመዳብ) አልሙኒየም/ብረታ ብረት ማቅለጥ፣ማደስ፣ እና መፈብረክ የንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ መሳተፍ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤ |
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ
አዲስ አበባ ሪጅን
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tenders.qelal.et/tender-6ac78e350a538aff7a000001/
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-11-03 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
- Published on: Addis Zemen (Oct 27, 2026)
- Posted at: 2026-10-27T10:46:34.000Z
- Source: Qelal Tenders