Plastic Products
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አዲስ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል፣ ያገለገሉ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል እና ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አዲስ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል፣ ያገለገሉ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል እና ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ጥቀምት 26/02/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ 4፡00 ሰአት ላይ መገኘት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 18/02/2019 እስከ 25/02/2019 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቀ/መቆ/ጣቢያ
|
1ኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታ
|
ጥቅምት 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡45 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/ቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል (ይካሄዳል)። |
ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር ፦ +251574483714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-11-05
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-11-05 10:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 28, 2026)
- Posted at: 2026-10-28T07:35:52.000Z
- Source: Qelal Tenders