Other Sales
1000 tenders
-
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሽ (Wire mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum scrubber spare parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የብረታ ብረት ተረፈ ምርቶችን፣ Painting Cane, Carton, Welding Electrode Tips, Old Grinding Disks በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል'ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙንየም እና የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato -
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.