Other Sales
1000 tenders
-
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017/2018 የምርት ዘመን ያመረተውን ኪንግ በርድ ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ቢቢኤም ማረሻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
ኢየሩሳሌም የሕፃናት እና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት የባሕር ዳር እና አካባቢዉ የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ጽ/ቤት ያገለገሉ እና አዳዲስ የዉሃ ቧንቧዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ወንበርና ጠረጴዛዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Other Sales Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Foreclosure Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Wood and Wood Working Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያየ ንብረቶች (የውሃ ዕቃዎችን) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎች ሞተርሳይክሎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ጨረታ የሚካሄድበት ቀን የተቀየረ መሆኑን ማሳወቅ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ. የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ደረጃ በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 25 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.