Other Sales
1000 tenders
-
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
—Other Sales Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
የአዊ /ብሔ/ ዞን/ ከፍ/ፍ/ቤት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ባጃጅ መሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ እቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መመሪያ የደም/ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ በሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ያሉ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና መለዋወጫወች እና ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን ከተዘጉ ድርጅቶች እና ለፈንድ ማጠናከሪያ ድጋፍ ካደረጉ ድርጅቶች ላይ ያገኛቸውን ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም ተሸከርካሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የህክምና እቃዎች፣ ጄኔሬተር፣ ሶፋ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Disposal Sale Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
ጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ያገለገሉ እስቴል ብረት፣ ያገለገሉ ካስትል አይን ብረት፣ ያገለገሉ የአልሙኒም ብረት እና ያገለገሉ የተሽከርካሪ/ማሸነሪ መለዋወጫ ብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሽፕ ኢንተርናሽናል (CMFl)) ሲጠቅምባቸው የነበሩትን ንብረቶች ለመሸጥ ግንቦት 2 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ዘመንና ሪፖርተር ጋዜጦች የጨረታ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል። ሆኖም ጨረታው ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ መሆኑን ለተጫራቾቻችን በአክብሮት እንገልፃለን።
—Business, Industry and Factory Foreclosure Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክሶች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
—Other Sales Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የተለያዩ የእርሻ መሳሪያዎች በድርድር ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 20 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.