Disposal Sale
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር OT/17/2018
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሎት-1 ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች
|
ተ.ቁ |
የዕቃዎቹ ዓይነት |
መጠን (የመያዝ ብዛት አቅም) |
ብዛት |
መግለጫ |
|
1 |
ያገለገሉ የዳፕ /NPS/ የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት በውስጡ ፕላስቲክ ያለው |
ባለ 50ኪ.ግ |
42,500 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
2 |
ያገለገሉ የዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት በውስጡ ፕላስቲክ ያለው |
ባለ 50ኪ.ግ |
22,500 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
3 |
ባዶ የዘይት በርሜል |
ባለ 208 ሊትር |
550 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
4 |
ባዶ ያገለገለ የግሪስ በርሜል |
ባለ 180 ኪ.ግ |
250 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
5 |
ያገለገለ ሞረድ |
በቁጥር |
3,747 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
6 |
የተቃጠለ ዘይት |
ባለ 208 ሊትር 75 በርሜል |
15,600 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
7 |
ያገለገለ የሎደር ጎማዎች |
መጠኑ 23.5-25 |
6 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
8 |
የተለያዩ መጠንና አምፕር ያላቸው ያገለገለ የመኪና ባትሪ |
ኪ.ግ |
7,500 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
9 |
ፊላፕና የውስጥ ከመነዳሪ (Flap & inner Tube) |
ኪ.ግ |
70,000 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
10 |
ያገለገለ የአምቦ ውኃ ጠርሙስ |
በቁጥር |
925 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
11 |
ያገለገለ የለስላሳ መጠጦች ጠርሙስ |
በቁጥር |
1,932 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
12 |
ያገለገለ ክሬኤት ለለስላሳ መጠጦች (የለስላሳ ጠርሙስ ማስቀመጫ) |
በቁጥር |
213 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
13 |
ያገለገለ ክሬኤት ለቢራ መጠጦች (የቢራ ጠርሙስ ማስቀመጫ) |
በቁጥር |
436 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
14 |
ያገለገለ ክሬኤት ለአምቦ ውኃ መጠጦች (የአምቦ ውኃ ጠርሙስ ማስቀመጫ) |
በቁጥር |
129 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
|
15 |
ያገለገለ የቢራ ጠርሙስ (አጭር) |
በቁጥር |
9,424 |
መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል |
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታከስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-2547
የፋክስ ቁጥር 011-551-2911
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።
1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-08-31
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-08-31 14:15
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
- Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Aug 16, 2026)
- Posted at: 2026-08-17T11:26:11.000Z