Other Sales
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የግልጽ ጨረታ ቁጥር 0010 ፣ 0011 ፣ 0012 ፣ 0013፣ 0014/2019
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መስረት፡-
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0010/2019 በ01/012019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የእስፖሪት መሳሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0011/2019 በ08/01/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መስሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0012/2019 በ15/01/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞትከስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ ፣የቤት መስሪያ መስታወቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0013/2019 በ22/01/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች ፣የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሥሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነከ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች
በግልጽ ጨረታ ቁጥር 0014/2019 በ29/01/2019 የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅ ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቴክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መሣሪያዎች ፣ አሮጌ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ፣ አርትፊሻል ጌጣጌጥ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሣሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፣ የተለያዩ ምግብ ነክ፣ የቤት መሥሪያ መስታወቶች ፣ የእጅ ሰዓቶች እና የተለያዩ ሌሎች ዕቃዎች ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪእሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን ማቅረብ የሚችል መሆኑን ይጠበቅበታል።
2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።
3. በግልጽ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት ድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ሙድአነኖ እቃ አወጋገድ ቢሮ በመቅረብ ብር100 በመከፈል ሰነድ በመውሰድ ዘወትር በሥራ ሰአት ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 1፡30 – 6፡00 ከሰዓት 8፡30 እስከ ቀኑ12 ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ ከ2 ሰአት እስከ ቀኑ 6 ሰአት ንብረቱ በሚገኝበት መጋዘን በመቅረብ ማየት ይቻላል። ነገር ግን እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ/ጽ/ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
4. ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ በድሬዳዋ ሙድአነኖ የሚገኘው ግቢ ነው።
5. ለግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።
6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ የሞሉትን የጨረታ ሰነድ እና ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 3፡45 ድረስ በድሬዳዋ ሙድአነኖ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
8. ጨረታው ከጠዋቱ 3፡50 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ጉምሩክ ለጨረታ በተዘጋጀው ቦታ ሳጥኑ ይከፈታል።
9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ላይ ባይገኙም ጨረታ ሳጥን በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።
10. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
11. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።
12. ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ መ/ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል።
13. ለግልጽ ጨረታ ሰነድ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ሥም መሞላት አለበት።
14. ተጫራቹ ዋጋ ለሰጠው የብር መጠን በቁጥር እና በፊደል መፃፍ አለበት ስር ዝድልዝ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃልን።
15. የጉምሩክ ኮምሽን ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 15 46 09 70( 09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-09 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Dire Dawa
- Publishing entity: Ministry of Customs Diredawa Branch Bureau
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 04, 2026)
- Posted at: 2026-09-04T08:05:22.000Z