Fuel and Lubricants

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ) በቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው ዘይቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ቀን፡- ጥቅምት10፤2019 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ዘይቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃዎቹ ዓይነት ከነብዛታቸው እንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡

ተ.ቁ የዘይቱ አይነት ብዛት
1 Havoline Formula 20w50-1L 128
2 Havoline Formula 20w50-4L 6
3 Delo Silver SAE 40-5L 4
4 NYCO GN60-5L 1
5 Chevron Coupling Grease – 16Kg 128
6 Hiper Syn Oil 46 – 18.9L 2
7 Starplex Syn HD 1.5 – 18Kg 1
8 Talcor Brake Out Blu – 18Kg 39
9 Talcor Chain tube NF – 18Kg 226
10 Starplex EP2 – 180Kg 1
11 Compressor Oil VDL 100-208L 9
12 Delo Silver 10w - 208L 1
13 Delo Gold Ultra 15w40 - 208L 3
14 Delo Gear EP4 SAE 90-208L 1
15 Delo Syn ATF HD - 208L 1
16 Delo Torque Force SAE 30-208L 1
17 GST Advantage VG 46-208L 1
18 GST Oil 32-208L 10
19 Havoline ATF III - 208L 2
20 Hiper Syn Oil 46 - 208L 1
21 Meropa Elite Syn XM 220-208L 1
22 Meropa 68-208L 9
23 Meropa 100-208L 1
24 Veritas 800 Marine DIL SAE 30 - 208L 4

በመሆኑም ኩባንያችን ከላይ የተጠቀሱትን ዘይቶች ባሉበት ሁኔታ ለእያንዳንዱ ዋጋ በመስጠት ማወዳደርና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ እቃዎቹን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር ኖክ ቃሊቲ መጋዘን ተገኝተው በመመልከት የእያንዳንዱን የዘይት ዓይነት ባሉበት ሁኔታ የሚገዙበትን ዋጋ 15 በመቶ ቫትን ጨምሮ በመግለጽ ኩባንያው ለዚህ ጨረታ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርብዎታል፡፡ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይችላል፡፡ በተጨማሪም ተጫራች ለጨረታ የተዘጋጀውን ፎርም ቦሌ ፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው የኖክ ህንፃ (13ኛ ፎቅ) ለመውሰድ ሲመጡ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ይዘው መቅረብ ይኖርብዎታል፡፡

አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ እንደተገለጸለት ገንዘቡን በአንድ ጊዜ ክፍያ ይፈፅማል፡፡ ይህ ሳይሆን ሲቀር ለጨረታው ያስያዘውን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለኩባንያው ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡ አሸናፊው እቃዎቹን በአምስት ተከታታይ ቀናት ከኖክ ቃሊቲ መጋዘን ማንሳት አለበት ይህ ባይሆን የመጋዘን ኪራይ በቀን 5,000.00 ብር ይከፍላል፡፡ ሙሉ ክፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል፡፡

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋ/መስሪያ ቤት

ስልክ፡- 011-6-18-71-65 ወይም 011-4-39-03-78

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-26
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር
  • Bid opening: 2026-10-26 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: National Oil Ethiopia PLC
  • Buyer TIN: 0000059459
  • Buyer's registered address: ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋና መስሪያ ቤት
  • Bid bond: 200,000.00 ብር
  • Published on: Qelal Tenders (Oct 20, 2026)
  • Posted at: 2026-10-20T13:01:32.000Z
  • Buyer website: https://www.nocethiopia.com/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders