Amharic
11397 tenders
-
ብርሃን ባንክ አ.ማ ሲጠቀምባቸዉ የነበሩ 'PERKINS' 'AKSA CGM' እና 'LISTER ብራንድ ባለ 20 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን እንድሁም RATO' እና KAMA' ብራንድ ባለ 5 KVA እና ባለ 7 KVA ያገለገሉ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Berhan Bank S.C. · Addis Ababa
Generators — -
ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች እና የፋይል ማስቀመጫ ካቢኔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethio Life and General Insurance S.C · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
ቡና ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-01 · Bunna Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-10 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪስ እስቴት ሳይቶች የተቆፈር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖት ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Tracon Trading P.L.C · Addis Ababa
Vehicle — -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ሱዙኪ ዲዛየር አውቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Deadline 2026-11-17 · Hibret Bank S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ለሥራ ክፍሎቹ እና ለ30 ደንበኞች አገልግሎት ማዕከላት የሚሆኑ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት 1) እና የአይሲቲ ዕቃዎች እና ቶነሮች (ሎት 2) በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
አዲስ ከተማ ክፍል ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የደጃዝማች ኡመር ሰመተር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · D.J Umer Semeter General Secondary School · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በቡሌ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክቴር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Bule Woreda Financial & Economic Development Bureau · South Ethiopia Regional State
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ወስጥ ለሚያስገባቸዉ /ለሚገዛቸዉ/ የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች ህጋዊ መስፈርቶችን የሚያሟላና በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩትን አውራጆችን አወዳደረዉ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Oromia Pipe Factory P.L.C. · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ብርሃን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና የቡና ኢንዱስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-03 · Berhan Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር በቃሊቲ መጋዘን የሚገኙትን የተለያዩ ሸቀጦችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግበው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-07 · Vision Fund Micro Financing Institution · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Ghion Hotels Enterprise · Addis Ababa
Chemicals and Reagents — -
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ቁርጥራጭ እንጨቶች፣ ቁርጥራጭ MDF፣ ቁርጥራጭ የታሸጉ እንጨቶች ሽያጭ፣ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች ቸርኬ፣ ካላማደሪ፣ ፍላፕ እና ድረም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት፣ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Nib International Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የይዞታው ስፋት 447 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-03 · Commercial Bank of Ethiopia · Oromia
House and Building Sale — -
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት በሀራጅ ይሸጣል
Deadline 2026-12-03 · Dashen Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የፈረስ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Feres Meda Health Post · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ ን/አስ/ቡድን በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ እና የትራንስፖርት መጓጓዥያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Beyeda Woreda F/E/D/Bureau · Addis Ababa
Vehicle — -
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት) የድሬድዋ ከተማ እና አሌሊቱ ማረሚያ ቤት ጉድጓድ ቁፋሮና ንፁህ ዉሃ መጠጥ አቅርቦት ፕሮጀክቶችን በንዑስ ተቋራጭ የአገልግሎት ግዥዉን ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ Drilling, Construction and Pumping Test of 500+20% Meter 1 (one) Deep Production Water Well, Drilling, Constructio
Deadline 2026-11-20 · ውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋናው መ/ቤት · Addis Ababa
Pumps, Motors and Compressors — -
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ (አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ) የጥበቃ ሠራተኞች ጫማ እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ኦሮሚያ የሚገኘው ግበ ዲዴሳ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2019/2020 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያን ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · በምዕራብ ኦሮሚያ የጊቤ ዲዴሳ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን · Oromia
Vehicle — -
በአዲስ አስባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Addis Ababa Urban Agriculture and Farmers Development Commission · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የውሀ ቦቴ፣ ለሰርቪስና ነዳጅ ማመላለሻ የሚሆን አይሱዙ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Central Ethiopia Roads Authority Gubre District Office · Central Ethiopia
Vehicle — -
በዮሴፍ የልጆች ቤት ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Yoseph Yelijoch Bet · Addis Ababa
Other Sales — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ከፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መሰረተ ልማት የሚሰሩ ማሸነርዎች እና ትናንሽ መኪናዎችን ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Sheger City Administration Koye Feche Sub City Finance Office · Oromia
Others — -
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለብድር በዋስትና የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-11 · Liyu Microfinance Institution S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የቦታ ስፋት 152 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-02 · Federal Court Judicial Procedure Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.