Amharic
11397 tenders
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ኦሮምያ የሚገኘው የአንገር አበያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2019/2020 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያን ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Anger Abeya Farmers Cooperative Union · Oromia
Freight Transport — -
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው ለታቀዱ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች፣ ጤና ጣቢያዎች፣ ወጣት ስብዕና ማዕከል እና ፖሊስ ጣቢያ ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሀገር በቀል አማካሪዎችን በ2 ሎቶች አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Akaki Kalitiy Sub City Design and Construction Works Office · Addis Ababa
Building Construction — -
የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Akaki Kality Sub City Design Construction Works Pool Government Procurement Administration · Addis Ababa
Stationery — -
ሮቢት ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ያገለገለ የድርጅቱን ተሽከርካሪ (ISUZU፣ የሰሌዳ ቁጥር 3-72182፣ የሞዴል ዓመት 2010፣ NFR74L) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Robit International Business Group PLC · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የቦዲቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የሥልጠና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Boditi Poly techinc College · South Ethiopia Regional State
Textile, Garment and Leather — -
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል ለሥራ እንቅስቃሴዎችና የመገናኛ ሥራዎች የሚያስፈልጉ ፕሮፌሽናል ካሜራና ተያያዥ መሣሪያዎችን (1 Mirrorless ካሜራ፣ 3 Wireless Microphone - Dual እና 1 Professional Tripod) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል · Addis Ababa
Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment — -
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የጣውላ ምርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Oromia Forest and Wildlife Enterprise · Oromia
Other Sales — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በኮሪደር ልማት የተገነቡ የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎችና ሱቆችን ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Gonder City Administration Urban Infrastructure Development Command · Amhara
House, Building and Warehouse — -
በኦለንጪቲ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በመደበኛ በጀት የኤሌክትሪከ ባጃጅ፣ የደንብ ልብስ እና የስራ ጫማ፣ ፓምፖች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ኦርጅናል የቧንቧ እና HDPE ፊቲንጎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Olenchiti City Water Sewerage Service Enterprise · Oromia
Water Pipes and Fittings — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ለመኖሪያ 12 ለድርጅት 8 በድምሩ 20 ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Salamango Woreda Hana City Hall · South Ethiopia Regional State
Land Lease & Real Estate — -
በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬህይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Firehiwot No.1 Kindergarten & Primary School · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የገነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴሉ ግቢ ውስጥ ያለውን ቦታ ለሕፃናት መጫወቻ ወይም የተለያዩ ከሆቴሉ ጋር ተዛማጅነት ያላቸው ኢቨንቶች ለሚያዘጋጁ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Genet Hotel Administration · Addis Ababa
Others — -
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በሆስፒታሊቲ ዘርፍ ከሚተዳደሩ የልማት ድርጅቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ገነት ሆቴል አስተዳደር በሆቴሉ ግቢ ውስጥ ያሉትን ክፍት ቦታዎች ለሕፃናት መጫወቻ የስፖርት ማዝወተሪያ ስፍራ ወይም የተለያዩ ከሆቴሉ ጋር ተዛማጅነት ያላቸው ኢቨንቶች ለሚያዘጋጁ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Genet Hotel Administration · Addis Ababa
Others — -
የደቡብ ኢት/ያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በቀን 08/02/2019 ዓ/ም አገር አቀፍ ጨረታ ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ግዥዎች ለመፈፀም ባወጣው ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጓል
Deadline 2026-11-23 · South Ethiopian Regional Government Police Commission · South Ethiopia Regional State
Promotional Items — -
የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር የተለያዩ የኮንስትራክሸን አዲስና ያገለገሉ ዕቃዎችን በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · የሀልቡላሎ ሪል እስቴት አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Other Sales — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Chemical Industry Corporation · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የቡና መፈልፈያ ፕላንት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-26 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-24 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Central Gonder Zone Administration and Economic Cooperative Command · Amhara
Stationery — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 1)፣ የተለያዩ ሞተሮች (ሎት 2) እና የተለያዩ የውሃ ማቴሪያሎችና የግንባታ ግብዓቶች (ሎት 3) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Gurage Zone Ezja Wereda FEDB · Central Ethiopia
Water Engineering Machinery and Equipment — -
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ · South West Ethiopia Region
Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase — -
ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተለያዩ የእርዳታ ቁሳቁስ ዕቃዎችን ማለትም የእህል ማሳከሚያ ሻራ (25x28 ሜትር)፣ የቤት እቃዎች ጅባ/ምንጣፍ (1ኛ እና 2ኛ ደረጃ) እና ማዳበሪያ/ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Busa Gonfa Oromia · Addis Ababa
Humanitarian Aid Supply, Relief Items — -
ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር ገፈርሳ ኖኖ ቅርንጫፍ በተበዳሪ ሚልኪያስ ምትኩ በዋስትና የተያዘን ተሽከርካሪ (የህዝብ ተሽከርካሪ፣ ሞዴል NPR71፣ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 03-40580 OR) በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-03 · ለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የቂርቆስ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ/ም ለተቋሙ የሚያስፈልጉ የደንብ ልብሶች (1)፣ የጽዳት እቃዎች (2)፣ የተለያዩ የጽህፈት እቃዎች (3)፣ እድሳት እና ጥገና (4)፣ ህትመት (5)፣ ቋሚ እቃ (6) እና የእድሳት እቃዎችን (7) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Kirkos Sub City Health Bureau Kirkos Health Post · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ ማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና የትራክተር የሎደር እና የግሬደር ጎማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Silte Zone Werabe City Municipality · Central Ethiopia
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን የሐመር ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት (ሎት 1) እና ቦክሰር ሞተር ሳይክል 100 ሲሲ (ሎት 2) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · South Omo Zone Hamer Woreda Finance Economic Development Office · South Ethiopia Regional State
Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Other Sales — -
የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ ፊኖ ዱቄት፣ ጤፍ እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Jinka Correctional Facility · South Ethiopia Regional State
Food Items and Drinks — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የቀላል መኪና መለዋወጫ እቃዎች (ሎት 1) እና የቀላል መኪና ተሽከርካሪ ጎማ (ሎት 2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · አማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ግዥ ንብረት አስ/ቡድን · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ምርመራ የሚያካሂዱ የውጭ ኦዲተሮችን ለማወዳደር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.