Amharic
11397 tenders
-
የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማእከል በ2019 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ለሚያካሂዳቸው ስብሰባዎችና ዝግጅቶች የሚያስፈልገውን የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ለመግዛት፣ ብቁና አስተማማኝ የአገልግሎት ልምድ ያላቸውን ባለ አራት ኮከብ ሆቴሎች በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ይጋብዛል
Deadline 2026-11-11 · የአፍሪካ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ማዕከል · Addis Ababa
Hotel Service Provision — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በ2019 የትምህርት ዘመን በደቡብ ኦሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ለሚተዳደረው የዲመካ አዳሪ ትምህርት የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · South Omo's Zone Finance Bureau · South Ethiopia Regional State
Food and Beverage — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ስራ ዕድል ፈጠራ እና ኢንተርፕራይዝ ልማት ጽ/ቤት ለሚሰራው የሼድ ግንባታ GC-5/ BC-5 እና ከዛ በላይ በጨረታ አወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Central Ethiopia Job Opportunity Creation Enterprise Bureau · Central Ethiopia
Building Construction — -
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የቀላል ተሽከርካሪ ባትሪ፣ ጎማና ካላማዳሪ፣ HQ Double Packer Test With Full Accessories እና Double Packer Gland With NQ Size በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Excellence Design and Supervision Corporation · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-03 · Vision Fund Micro Finance PLC · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የአረቅጥ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞችና ሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን (የሜካኒክስ፣ አውቶሞቲቭ፣ አይሲቲ፣ ቢኢአይ፣ ኮንስትራክሽን፣ ሰርቬይ፣ ስቴሽነሪ፣ የደንብ ልብሶች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሆቴልና ቱሪዝም እና ጋርመንት ስልጠና መስጫ እቃዎችን) ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · አረቅጥ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ · Central Ethiopia
Equipment and Accessories — -
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Addis Ababa City Roads Authority · Addis Ababa
Vehicle — -
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2019 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ግብአት የሚያገለግል አሸዋ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Addis Ababa City Roads Authority · Addis Ababa
Building and Finishing Materials — -
Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials
Deadline 2026-11-10 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Stationery — -
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ: የቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Nifas Silk /Lafto Sub City Administration · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Customs Commission · Addis Ababa
Home Appliance and Supplies — -
የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ለ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና ምርምር አገልግሎት የሚውል የስፖርት እቃዎች (sports equipment) እና የስፖርት ትጥቆች (sports attire & gear) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · የደራርቱ ቱሉ ስፖርት ማሳልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ሱሉልታ · Oromia
Sport Materials and Equipment — -
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የፍትህ ቢሮ የእስቴሽነሪ እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Central Ethiopia Regional State Justice Bureau · Central Ethiopia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በሥሩ በሚገኙ በ 3 (ሦስት) ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች (አሰላ፣ አርዳይታ እና ኮፈሌ ሳይቶች) የምድር ሚዛን ከነገጠማው እንዲሁም የሲቪል ሥራዎችን (Design & Construct) ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Agricultural Business Corporation · Addis Ababa
Architectural and Construction Design — -
ከጠቅላላው ይዞታ ስፋት በፕሮፖርሽን ከግቢው ለቤቱ የሚደርሰው 362.46 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-04 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 112ኛ ኮማንዶ ክፍለ ጦር የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-12-03 · Ministry of Defense · Sidama
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአዳማ-አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ እና ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ መሳሪያዎችን በክፍት ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Engineering Corporation · Addis Ababa
Construction Machinery — -
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሮሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Ethiopian Insurance Corporation · Addis Ababa
Printing and Publishing — -
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም. ያወጣው ጨረታ ላይ የጨረታ ቁጥር ማስተካከያ አድርጎበታል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Equipment and Accessories — -
በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Gulele Sub City Woreda 6 Finance Office · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ሲዳማ ምክር ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Sidama Region Council · Sidama
Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment — -
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት (አዲስ አበባ) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአቅርቦት እና ገጠማ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Defense Construction Enterprise (DCE) · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ድርብ ተግባር ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Development Bank of Ethiopia · Oromia
Vehicle and Machinery Sale — -
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-01 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Shares and Others Foreclosure — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Ethiopian Customs Commission · Dire Dawa
Telecommunication Equipment — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · North Wollo Zone Habru Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Equipment and Accessories — -
የVitz ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-20 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት በመደበኛ በጀት ለ2019 ዓ.ም ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Debre Berhan City Woreda Court · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀከቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎደር (ሎት 1) እና ሲኖትራክ ገልባጭ መኪና (ሎት 2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Ethiopian Roads Authority · South West Ethiopia Region
Construction Machinery —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.