Amharic
8448 tenders
-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-02 · Dello Mena Woreda F/E/D/Bureau · Oromia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-21 · Arba Minch City Football Club · South Ethiopia Regional State
Hotel Service Provision — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በማረቆ ልዩ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · Mareko Special Woreda Finance and Economic Development Bureau · Central Ethiopia
Building and Finishing Materials — -
የደቡብ ምዕ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ መጋረጃ፣ የፅዳት እቃዎች እና የመኪና ዕቃና ጎማ ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-06 · South West Shoa Zone Higher Court · Oromia
Equipment and Accessories — -
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች እና ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-26 · Kolfe Keranio Sub City Woreda 06 Health Post · Addis Ababa
Stationery — -
አጠቃላይ የቤቶቹ ስፋት 104.56 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-16 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ኦሞ ባንክ (አ.ማ.) ጂንካ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
Deadline 2026-10-13 · ኦሞ ባንክ (አ.ማ) ጂንካ ዲስትሪክት · South Ethiopia Regional State
House and Building Sale — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · Moyale Customs Branch Office · Oromia
Disposal Sale — -
ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን አክሲዮን ማህበር ቢሮ ውስጥ ለሚከናወኑ የስራ እንቅስቃሴዎችና ኦፕሬሽኖች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ አገልግሎት ስራዎች ላይ የሚያገለግሉ የመኪና ኪራይ አቅራቢዎችን ለመምረጥ ብቃትና ፍላጎት ያላቸዉን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-30 · East African National Distribution PLC · Addis Ababa
Major contract Tour and Travel — -
በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ · Addis Ababa
Stationery — -
Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Hotel Service
Deadline 2026-09-29 · Ethiopian Public Health Institute · Addis Ababa
Hotel Service Provision — -
Madda Walabu University Procurement of የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ MWU2019
Deadline 2026-09-25 · Madda Walabu University · Oromia
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
Madda Walabu University :የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ ግዥ
Deadline 2026-09-24 · Madda Walabu University · Oromia
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
Debre Tabor university: የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች ግዥ
Deadline 2026-09-25 · Debre Tabor University · Amhara
Food and Beverage — -
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-14 · Guagesa Skudade Woreda Court · Amhara
House and Building Foreclosure — -
የአማራ ክልል ትም/ቢሮ በምዕራብ ጐጃም ዞን ት/መምሪያ በደጋ ዳሞት ትምህርት ጽ/ቤት ስር ለሚገኝ የፈረስ ቤት አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · Ferese bet Secondary School · Amhara
Equipment and Accessories — -
በአብክመ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በአዊ/ብሔ/አስ/ዞን/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት የአን/ጓ/ወ/ አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት በአገዉ ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር በሀተታ ቀበሌ በእኩት ን/ቀበሌ ልዩ ስሙ ዛኸንፃ ላይ የሚገኘውን የማህበረሰብ ባህርዛፍ፤ ዲከረንስ ግራር እና የፈረንጅ ፅድ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-05 · የአን/ጓ/ወ/አካ/ጥ/ ተጠሪ ጽ/ቤት · Amhara
Other Sales — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎች እና አገልግሎቶችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-25 · Nifas Silk lafto Sub City Small Tax Payers Branch Office · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የመተማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኝ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-29 · Metema Wereda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Stationery — -
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-21 · Damot United Work Union · Amhara
Other Sales — -
የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አላቂ የጽዳት ዕቃዎችንና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-02 · ደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት "Outsource ማድረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-12 · Gelan Transport and Logistics Terminal Office · Addis Ababa
Labour Outsourcing Services — -
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Buqaya School Kindergarten and Primary School · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. ቪላ መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-20 · Hijra Bank S.C · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Mineral and Natural Resources — -
የደ/ኤልያስ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማችን የዉስጥ የመንገድ ዳር ፓዉዛ ማቅረብ እና ማሰራት ስለተፈለገ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Debre Elias City Municipality · Amhara
Equipment and Accessories — -
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-16 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀሞ ፋ/ጽ/ቤት · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎች፣ የጄኔሬተር አመታዊ ሰርቪስ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃ፣ እንቁላል፣ በርበሬ እና የታሸገ የማዕድን ውሃ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-23 · Amhara Regional State University · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-24 · Alsam PLC · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.