Amharic
11397 tenders
-
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Kitchen Equipment — -
የሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፤ የደረቅ ጭነትና የሰው ደብል ገቢና ፒካፕ መኪናዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Sebeta Sub City Finance Office · Oromia
Construction Machinery and Equipment — -
በደ/ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን አፋ ወረዳ ፈፋ/ስና ፕ/ል/ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚውል የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Wolayta Zone Ofa Woreda F/E/D/Bureau · South Ethiopia Regional State
Equipment and Accessories — -
በሐረሪ ሕዝብ ክልል መንግስት የሶፊ ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው /በጸደቀው የ2019 በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Harari Peoples Regional State Sofi Woreda Adminiistration Office · Hareri
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Addis Ababa Housing Development Corporation · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት እቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ለስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Ethiopian Customs Commission · Somali
Construction Machinery and Equipment — -
በአ/ብ/ክ/መ የኦሮ/ብ/ዞን የባቲ መ/ደ/ሆስፒታል በ2012 ዓ.ም. በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የባዮሜዲካል መለዋወጫ እቃዎች፣ የአንቡላንስ መኪና እቃዎች፣ የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Bati Woreda First level Hospital · Amhara
Health Related Services and Materials — -
በድጋሚ የወጣ የይዞታው ስፋት 208 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-01 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-10 · Assosa City administration Woreda Two Finance and Economic Development Bureau · Beneshangul Gumuz
Sport Materials and Equipment — -
የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ገበሬዎች ሁለገብ ሕብረት ሥራ ዩኒየን የደረቅ ጭነት ማመላለሻ (የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዣ) በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ገበሬዎች ሁለገብ ሕብረት ሥራ ዩኒየን ሃላፊነቱ የተወሰነ · Central Ethiopia
Transportation Service — -
የይርጋ ጨፌ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ/የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Yirgacheffe City Administration Finance and Economic Development Office · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Electric Power · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የአሲዳማ አፈር ማከሚያ ኖራ እና ጋቢዮን ሽቦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · Central Ethiopia Regional State Bureau of Agriculture · Central Ethiopia
Products and Services — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሻሸመኔ ሪጅን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ethiopian Electric Utility · Oromia
Equipment and Accessories — -
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Adama City Higher Court · Oromia
House and Building Foreclosure — -
ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በአዲስ አበባ፣ በጎንደር፣ በባህር ዳር እንዲሁም በጂማ ከተሞች ባሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶቹ ላይ የተለያዩ ሥራዎች ለማሰራት የግንባታ ሥራ ተቋራጭ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር · Addis Ababa
Building Construction — -
ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና ልማት ድርጅት ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · ቫልዩ የበጐ አድራጐት እና የልማት ድርጅት · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለአዳማ-አሰላ፣ ጨፌ ዶንሳ፣ ለአዲስ አበባ እና ሃረር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪ በክፍት ጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Engineering Corporation · Addis Ababa
Others — -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Government Procurement and Property Disposal Service · Addis Ababa
Other Sales — -
ሸዋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Shewa Robit City Administration Court · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Personal Care Products and Services — -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውል የምግብ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Disaster Risk Management Commission · Central Ethiopia
Food Items and Drinks — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የአምሀራ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህክምና እቃዎች እና የመኪና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · Amhara Sayent Ajibare Primary Hospital · Amhara
Stationery — -
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
Deadline 2026-11-17 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሮሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Ethiopian Insurance Corporation · Addis Ababa
Printing and Publishing — -
Addis Ababa Road Authority :Asphalt Hot Mix (Wearing and Binder Course
Deadline 2026-11-09 · Road Design & Development Consultant PLC · Addis Ababa
Building and Finishing Materials — -
Addis Ababa City Administration Transport Bureau: Procurement of Stationary Materials
Deadline 2026-11-09 · Addis Ababa City Administration Transport Bureau · Addis Ababa
Stationery — -
Addis Ababa City Administration Transport Bureau: Procurement of Spare Parts
Deadline 2026-11-11 · Addis Ababa City Administration Transport Bureau · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
ዩፍታ የትራንሰፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2017/2018 በጀት ዓመት ተሰርቶ የተዘጋጀ የፋይናንስ ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · ዩፍታ የትራንሰፖርትና ንግድ አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.