Amharic
11397 tenders
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-17 · Commercial Bank of Ethiopia · Sidama
House and Building Foreclosure — -
ፀደይ ባንክ አ.ማ – የፈኖተ ሰላም ቅርንጫፍ የህንፃ ግንባታ ሥራ (ሎት-1) እና ለቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግሉ ዕቃዎች (ሎት-2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Tsedey Bank S.C. · Addis Ababa
Building Construction — -
ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ ልዩ ልዩ ያገለገሉ የኮምፒውተር እና ተያያዝ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · East African Lion Brands Manufacturing S.C. · Oromia
Equipment and Accessories — -
ዘመን ባንክ አ.ማ. ቮልስዋገን አይ.ዲ4 የኤሌክትሪክ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Zemen Bank S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Ethiopian Customs Commission · Sidama
Other Sales — -
የካፋ ዞን ፋይናንስና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Kaffa Zone Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Equipment and Accessories — -
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት (PPS) የፌዴራል ሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እና ሌሎች 10 ተቋማት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Public Procurement Service · Addis Ababa
Other Sales — -
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ · South West Ethiopia Region
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ደቦ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. ለ2026/27፣ 2027/28 እና 2028/29 የበጀት ዓመታት የተቋሙን የሒሳብ መዛግብትና የፋይናንስ ሪፖርቶች ኦዲት የሚያደርግ ብቁ የውጭ ኦዲት ተቋም በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Debo Micro Finance Institution S.C. · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የ ህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radiant warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Tesfa Berhan Child and Family Development Association · Amhara
Health Related Services and Materials — -
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ – ከ2019 በጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ በድጋሚ ያወጣው የፐብሊክ ኦዲተር የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-02 · መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክስዮን ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ ወደ ተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክት ሳይቶች የኮንስትራክሽን ግብዓቶች (ጭነት) የሚያጓጉዙ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · በላይነህ ክንዴ ጠቅላላ ሥራ ተቋራጭ · Addis Ababa
Vehicle — -
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-28 · Bishoftu Higher Court · Oromia
House and Building Foreclosure — -
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የቢሮ ዕቃ ማዛወር አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Tsehay Insurance S.C. · Addis Ababa
Freight Transport — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈርኒቸር መገልገያ መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Oromia Forest and Wildlife Enterprise · Oromia
Office Furniture — -
የደሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ እቃዎች የጎሚስታ ጥገና አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Dessie City Adminstration Urban Infrastructure Development Command · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-06 · በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአፈር ማከሚያ የግብርና ኖራ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Amhara National Regional State Agriculture Bureau · Amhara
Products and Services — -
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ የ404ኛ ህዳሴ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ministry of Defense · Beneshangul Gumuz
Textile, Garments and Uniforms — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽዳትና የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Oromia Forest and Wild Life Enterprise · Oromia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ኮድ-ኢትዮጵያ በጎ አድራጎት ድርጅት (CE) አንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Code Ethiopia · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
በአብከመ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ ለእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ አገልግሎት የሚውል የፈሳሽ ናይትሮጅን ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Amhara National Regional State Livestock and Fisheries Development Bureau · Amhara
Industrial Machinery Provision and Installation — -
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል፣ አላቂ የስልጠናና ትምህርት ማቴሪያል፣ ቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ ማቴሪያል፣አላቂ የቢሮ ፅዳት ማቴሪያል፣ ቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ፣የጀነሬተር መለዋወጫ እና አላቂ የጋራዥ መኪና እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Defence Minister · Amhara
Stationery — -
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ601ኛ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውል የፅህፈት ማቴሪያል፣ የፅዳት ማቴሪያል እና የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Ministry of Defense · Amhara
Stationery — -
የቤቱ ስፋት 664 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-27 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Textile, Garments and Uniforms — -
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሥራ ልብሶች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Ries Engineering S.C. · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በደ/ምዕ/ኢት/ህ/ክልላዊ/መንግስት በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · Kaffa Zone Gewata Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Stationery — -
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከሚሴ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የወጥ ቤት እቃዎች (ሎት 1) እና የኮንስትራክሽን እቃዎች (ሎት 2) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Kemise City Administration Finance Office · Amhara
Construction Machinery and Equipment — -
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በስከራፕ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Ries Engineering S.C. · Addis Ababa
Construction Machinery and Equipment —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.