Land Lease & Real Estate
111 tenders
-
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዓለም ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 መሰረት በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር ጨረታ ለመኖሪያ እና ንግድ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 9 May 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ ቅዳም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የሰሜን ወሎ ዞን የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል/ጽ/ቤት የሊዝ ጨረታ ኮሚቴ የከተማ ቦታን በሊዝ ሰለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ቁጥር ከሀ እሰከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለኢንቨስትመንት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 7 May 2026 Source: 2merkato -
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2018 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና የመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
—Land Lease & Real Estate Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ የሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
Gift Real Estate invites bids for the lease of commercial spaces in its Bole building, Addis Ababa.
—House, Building and Warehouse Published 4 May 2026 Source: 2merkato -
አንደኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙት ኮዬ ፈጬ፣ ቡራዩ፣ እና መልካ ኖኖ ከፍለ ከተሞች ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡- ሲፒኦ (CPO) ተዘጋጅቶ መቅረብ ያለበት በ "Sheger City Finance Office Municipality" ስም መሆን አለበት።
—★ Featured Land Lease & Real Estate Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለእብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 መሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
ከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት የጨረታ ቀን የተራዘመ መሆኑን ያሳውቃል
—Land Lease & Real Estate Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
—Land Lease & Real Estate Published 28 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር 40/60 እና 2ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት አሸናፊዎች ዝርዝር
—★ Featured Land Lease & Real Estate Published 27 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.