Amhara
844 tenders
-
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለምን/ሸ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለግብርና እና ቤተሰቡ አገልግሎት የሚውል ቢሮ ግንባታ ለማስገንባት ደረጃ 5 (አምስት) እና ከዛ በላይ የሆነ ጠቅላላ ስራና ህንፃ ስራ ተቋራጭ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Billboards and Digital Advertising Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የቲሊሊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እንዲሁም የኮንስትራክሽን እቃዎች በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Construction Machinery and Equipment Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የጉና በጌምድር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በመደበኛ ካፒታል በጀት እና በዩኒሴፍ በጀት እንዲሁም ለጉ/በ/ወ/ውሃ ጽ/ቤትና እንስሣት ፅ/ቤት በሰቆጣ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን እና ስራዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Building Construction Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
—House and Building Sale Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለምቾት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት የጁራ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ድርጅት በመሎ ኮንዶሚኒየም የሚገኘውን የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት 24 ቦታዎችን በጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Land Lease & Real Estate Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ህክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማከፋፈያ ማዕከል የጽዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን G+3 የቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ግንባታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግንባታዉን ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 21 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.