Agriculture and Farming
631 tenders
-
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በገቢዎች ሚኒስቴር የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ግብርና ቢሮ ለሚያሰራው መስኖ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የችግኝ ጣቢያ እና የተፋሰስ ልማት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Water Engineering Machinery and Equipment Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
—Products and Services Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5,000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Products and Services Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
ባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም የመኖ ቀለብ እህል፤ ቅ/ቅመም እና ማገዶ እንጨት በጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2018/2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ በቅርስ ዙሪያ የሚገኙ የተለያዩ ዛፎችን ለመቁረጥ እና ባጃጅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Raw Materials and Supplies Published 9 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 8 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.