Ethiopian Customs Commission
204 tenders
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ መነፅር (የእይታ መሳሪያ) እና ምግብ ነክ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Food and Beverage Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Customs Commission Procurement of ሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ
—Food Items and Drinks Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመጋዘን በመቆየታቸዉ ምክንያት እንዲሁም የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ፣ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣ የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Customs Commission የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ( ባህር ዳር ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት)
—Catering and Cafeteria Services Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
ጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓቶች፣ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ /spare part/ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Network Security Solution
—Office Machines and Accessories Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 29 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.