Amhara
1824 tenders
-
Debark University: Procurement of Food and Beverages
Deadline 2026-11-12 · Debark University · Amhara
Food and Beverage — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Lasta Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Construction Machinery and Equipment — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Textile, Garment and Leather — -
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሸድ ግንባታ ከደረጃ 5 እና በላይ የሆኑ ጠቅላላ ተቋራጮችን (GC) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · North Wollo Zone F/E/D/B · Amhara
Building Construction — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የላሊበላ ከተማ አስ/ር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ በተፈቀደ የሥራ ማስኬጃ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Lalibela City Administration Finance Office · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በሰንበቴ ከተማ አስተዳደር የሰንበቴ ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የ3ኛ ዙር የመሬት ሽያጭ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ (በሰንበቴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ 11 ቦታዎችን የመኖሪያና የድርጅት ጠቅላላ የቦታው ስፋታቸው 2415 ካሬ ሜትር የሆነውን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Senbete City Administration City and Infrastructure Development Office · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
አማራ ባንክ አ.ማ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-04 · Amhara Bank S.C. · Amhara
House and Building Sale — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች እና የግንባታ ዕቃዎችን (ሎት 1 እስከ ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · ANRS Kalu Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Wollo University:- Procurement of LCD Projector ግዥ
Deadline 2026-11-16 · Wollo University · Amhara
Equipment and Accessories — -
Wollo University:-Procurement of የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለም ግዥ
Deadline 2026-11-13 · Wollo University · Amhara
Equipment and Accessories — -
በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 2)፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ (ሎት 3)፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት (ሎት 4) እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Telemt Woreda FEDB · Amhara
Stationery — -
ባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን (ሎት 1 - የሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2 - ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ፣ ሎት 3 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ እና ሎት 4 - የሩዝ መፍልፍያ ማሽን የጥገና ሥራ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Merekeb Farmers' Cooperative Union · Amhara
Other Sales — -
የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በእነማይ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሥር ለሚገኘው የወቀር አነስተኛ ወንዝ ጠለፋ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ (ሎት 1) እና ለእነማይ ወረዳ ውኃ እና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የውሃ ክሎሪን እና እቃዎች ግዥ (ሎት 2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Enemay Woreda FEDB · Amhara
Building Construction — -
በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ከፍተኛ ትምህርት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · የባሕር ዳር ከፍተኛ ትምህርት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ · Amhara
Stationery — -
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በሊቦ ከምከም ወረዳ የአዲስ ዘመን መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለሚፈልጋቸው የጽ/መሳሪያ (ሎት 1)፣ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት 2)፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች (የመብራት አምፖል እና የውሀ እቃዎች - ሎት 3) እና የህትመት አገልግሎት ግዥ (ሎት 4) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Addis Zemen Primary Level Hospital · Amhara
Stationery — -
በሰሜን ጎጃም አስተዳደር ዞን የደቡብ አቸፈር ወረዳ ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ዓመታዊ ግዥ የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ (ሉት 1)፣ ቋሚ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 2)፣ የጽዳት ዕቃ (ሎት 3)፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና (ሎት 4) እና የኮምፒውተርና የፎቶ ኮፒ ቀለም ዋጋ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · South Achefer Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Stationery — -
በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Janamora Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Stationery — -
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018/19 ምርት ዘመን በተለያዩ ቦታዎች ላይ ያስመረተውን ምርጥ ዘርና የምግብ እህል በጨረታ አወዳድሮ ወደ ባሕር ዳር ወይም ወረታ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopian Agricultural Business Corporation · Amhara
Freight Transport — -
በምዕራብ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ በደጋ ዳሞት ወረዳ ት/ት ጽ/ቤት የፈረስ ቤት አጠ/2ኛ ደ/የከፍ/ትም/መሠ/ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች (ምድብ 1 - ህትመት፣ ምድብ 2 - የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ እና ምድብ 3 - የስፖርት እቃዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Ferese bet Secondary School · Amhara
Printing and Publishing — -
አማራ ብረታ ብረትና ማሽን ቴክኖሎጅ ልማት ኢንተርፕራዝ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም ያወጣውን ጨረታ ሰርዞታል
Deadline 2026-11-16 · ANRS Metal and Metal Industry Machine Technology Development Enterprise · Amhara
Building Construction — -
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቁጥር 2 በአፈ/ከሳሽ ሃና ሆቴል እቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሙላት ላቀው (4ቱ) መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ፣ በአፈጻጸም ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ በመክፈላቸው ምክንያት በቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 የሚገኙ አራት (4) ቤቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-02 · Guagesa Skudade Woreda Court · Amhara
House and Building Foreclosure — -
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለዋና ጠቅላይ መምሪያው አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች (ሎት 01)፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች (ሎት 02)፣ እና የመኪና ጎማ፣ ባትሪና አላቂ የመስሪያ ዕቃዎች (ሎት 03) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበው ድርጅት ጋር ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Amhara Region Police Commission · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Amhara Region Police Commission · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-03 · Awi Nationality High Court · Amhara
House and Building Foreclosure — -
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-03 · Awi Nationality High Court · Amhara
Business, Industry and Factory Foreclosure — -
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-03 · West Gojam Zone High Court · Amhara
House and Building Sale — -
የአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት ባሕር ዳር ቅርጫፍ ጽ/ቤት ጥቅምት 2/2019 ዓ/ም ያወጣውን ጨረታ ሰርዞታል
Deadline 2026-11-16 · Amhara Region Housing Development Agency Office · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የፍኖተሰላም ከተማ ዉኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Finote Selam City Water & Sewerage Service Bureau · Amhara
Water Pipes and Fittings — -
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ፋይናንስ/ን/አስ ለሴክተር መ/ቤቶች የአዳራሽ ወንበር ተከላ (ሎት 1)፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ (ሎት 2) እና የጽዳት እቃ (ሎት 3) በ2ኛ ጊዜ የወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Dangila City Administration FEDB · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በምዕራብ ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የወምበርማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች /እስቴሽነሪ/ (ሎት 1) እና የፕሪንትር ቀለሞች (ሎት 2) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Womeberma Woreda FEDB · Amhara
Stationery —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.