Amhara
836 tenders
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
—Vehicle Published 14 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በደ/ጎን/አስ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ተሽከርካሪ /መኪና/ መሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ/ስፔር/ እና ጌጣጌጥ በመደበኛ በጀት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
የባቲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አመታዊ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የመኪና መለዋወጫ እና አመታዊ የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ የኦሮሞ ዞን ገንዘብ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ አገልግሎት ይፈልጋል
—Insurance Service Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
—House and Building Sale Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ለተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫዎች፣ በኪሎሜትር የሚቀየሩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጌጣጌጦች እና የመኪና ዘይትና ቅባቶች በአንድ ዓመት የሚቆይ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 11 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ እና የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 10 Jul 2026 Source: 2merkato -
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ እና ወንበር /office chair/ በግልፅ እንዲሁም የምግብ ጨው፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 10 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 9 Jul 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ በደብረብርሃን ማረሚያ ቤት ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እህል፣ ሸቀጣ ሸቀጥ፣ በርበሬ፣ ቅመማ ቅመም እና የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 9 Jul 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.