Amharic
11397 tenders
-
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሰርጢ ጤና ጣቢያ ልዩ ልዩ እቃዎችን ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Akaki Kality Sub City Wereda 8 Serti Health Post · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Sheger City Administration Gelan Sub City Finance Office · Addis Ababa
Sport Materials and Equipment — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Yeka Sub City Small Tax Payers Branch Office · Addis Ababa
Office Machines and Accessories — -
የኢትዮጵያ ስኩል ሬዲነስ ኢኒሼቲቭ የተለያዩ ቁሳቁሶች ብቁ እና ሕጋዊ የሆኑ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Ethiopia School Readiness Initiative · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Administration Police Commission · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ሥራ ክፍል ወለል በኢፖክሲ የወለል ንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Berhanena Selam Printing Enterprise · Addis Ababa
Sanitary and Ceramics — -
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Berhanena Selam Printing Enterprise · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የደቡ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት አይሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምንጣፍና መጋረጃ እና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት · South West Ethiopia Region
Equipment and Accessories — -
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Berhanena Selam Printing Enterprise · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Finchaa Sugar Factory · Addis Ababa
Consumable Goods — -
የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችን ለመግዛት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Adama City Administration FEDB · Oromia
Equipment and Accessories — -
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ) በቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸው ዘይቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · National Oil Ethiopia PLC · Addis Ababa
Major contract Fuel and Lubricants — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ማይልድ ስቲል እና ዊር ሪዚስታንት ፕሌት (Different Types of Mild Steel and Wear Resistant Plate) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Mugher Cement Factory · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
የአስኮ አዲስ ሰፈር አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት፣ ማስጠገን እና ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Asko Addis Sefer Elementary School. · Addis Ababa
Materials — -
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ክፍሎች እና ቢሮዎች አገልግሎት የሚወል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Dire Dawa Administration Police Commission · Dire Dawa
Stationery — -
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎች/ስራዎች/አገልገሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Tsedey Bank S.C. · Addis Ababa
Equipment — -
የቦታ ስፋት 434.63 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-20 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Ethiopian Agricultural Business Corporation · Addis Ababa
Vehicle — -
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የሚውሉ የተሻሻሉ የወተት ላሞች፣ የተመጣጠነ መኖ፣ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ፣ የንብ መንጋና ቀፎ፣ የወተት ማለቢያ ዕቃዎች፣ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ መገልገያ ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Afar Regional Government Livestock and Fish Bureau · Afar
Live Animals — -
የየካ/ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት የመንግሥት ግዥ ቡድን የተለያዩ እቃዎቸን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Yeka Sub City Administration Bureau · Addis Ababa
Veterinary Equipment and Supplies — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር በዝግ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Development Bank of Ethiopia · Amhara
Other Sales — -
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት ዓመታት (ከ2019 እስከ 2021 ዓ.ም) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት የሚያደርጉ የውጪ ኦዲት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Grand Micro Finance Institution S.C. · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የቢሮ ግብዓቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Central Ethiopia Regional State Health Bureau · Central Ethiopia
Stationery — -
ለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · LE DEG MIDWIFERY COLLEGE · Addis Ababa
Stationery — -
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Awash Bank Share Company · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ብርሃን ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና ኢንዱስትሪ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Berhan Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ኬኛ ቢቨሬጅስ አ.ማ. የምርቶች አከፋፋይነት ፍላጎት መግለጫ ጥሪ
Deadline 2026-10-30 · Kegna Beverages S.C. · Addis Ababa
Distribution of Different products — -
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ በሚገኙ የሥራ ቦታዎቹ እንደየፍላጎቱ የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ አስተማማኝ አጋሮችን ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Safaricom Ethiopia · Addis Ababa
Major contract Tour and Travel — -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የሰራተኞች ደንብ ልብስ (ኮት እና ሱሪ እና ሸሚዝ) እና በየበዓላቱ ለደንበኞች የሚሰጡ ስጦታዎች ጥቅስ (Corporate Holiday Gift Packages) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Commercial Nominees P.L.C. · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት እና የፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Tsehay Insurance S.C. · Addis Ababa
Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.