Amharic
11397 tenders
-
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የመስቀል አደባባይ ፋሲሊቲ ማኔጅመንት የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ)፣ ደህንነት ለመጠበቅና ድንገተኛ የእሳት አደጋዎችን ለመከላከል የሚያስችሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎችን፣ የሙሌት ጥገና አገልግሎት (Fire Extinguishers, Refill Maintenance Services) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Exhibition Center & Market Development Enterprise · Addis Ababa
Service — -
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ50 ዓመታት በላይ በልማትና በጎ አድራጎት ሥራ ላይ በማገልገል ላይ የሚገኝ ሲሆን/ ድርጅቱ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Consortium of Christian Relief and Development Association (CCRDA) · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ላፕቶፕ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Cooperative Bank of Oromia S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · Siinqee Bank Share Company · Addis Ababa
Other Sales — -
እናት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Enat Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Oromia Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Commercial Bank of Ethiopia · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ሕብረት ባንክ ኢማ በአዲስ አበባ እና በክልል ለሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች እና ለዋናው መስሪያ ቤት የእሳት አደጋ መሳሪያ ሙሌት አገልግሎት በሁለት (2) ዓመት ኮንትራት ማስራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · Hibret Bank S.C. · Addis Ababa
Equipment — -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ታንከር መግዛት እንዲሁም የታንከር ቦታን የመቀየር እና ለአፍሪካ ህንጻ የሴፕቲክ ታንክ ስላብ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Commercial Nominees P.L.C. · Addis Ababa
Building Construction — -
የወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር በኢትዮጵያ (YWCA in Ethiopia) በነዳጅ የሚሰራ ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-23 · ወጣት ሴቶች ክርስቲያናዊ ማህበር በኢትዮጲያ (ወ.ሴ.ክ.ማ) · Addis Ababa
Vehicles Purchase — -
የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ. ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ሶስት አመታት የአክሲዮን ማህበሩን በ IFRS የተሰራ ሂሳብ በተፈቀደላቸው የውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Arada Atkilt Tera Market Center S.C. · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የቢሮ እና የክበብ መገልገያዎች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Tsehay Industry S.C. · Addis Ababa
Kitchen Equipment — -
አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 - 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Admas Zemanawi S.C. · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የብረት የውሃ ማጠራቀሚያ አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር · Addis Ababa
Other Sales — -
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Addis Ababa Abattoirs Enterprise · Addis Ababa
Disposal Sale — -
ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም፤ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Nyala Insurance Share Company · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ስፋት ያላቸውን ክፍሎች ለቢሮ አገልግሎት እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Hibret Bank S.C. · Addis Ababa
House, Building and Warehouse — -
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-23 · Dashen Bank S.C. · Addis Ababa
Banking Equipment and Services — -
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚዛኒን ወለል የደረጃ መወጣጫ (BRIDGE) ለማሰራት ተጠንቶ በቀረበው ዝርዝር ስራዎችና ማቴሪያል መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Yiha Real Estate P.L.C. · Addis Ababa
Building Construction — -
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Wegagen Bank S.C. · Addis Ababa
Catering and Cafeteria Services — -
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ መስጫ ኪት (First Aid Kit) ብዛት 1500 በሚሸጠው ሰነድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Ethiopian Red Cross Society · Addis Ababa
Humanitarian Aid Supply, Relief Items — -
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ፕክአፕ እና የኤሌክትሪክ ሚኒ-ባስ ተሽከርካሪዎች ግዥ ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Defence Construction Design Enterprise · Addis Ababa
Vehicles Purchase — -
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ SUPPLY, INSTALLATION, TESTING AND COMMISSIONING OF VEHICLE FUEL LEVEL SENSORS ለ49 ተሽከርካሪዎቹ ለመግጠም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ማሳተፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Trading Businesses Corporation · Addis Ababa
Installation, Maintenance and Other Engineering Services — -
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · MY Wish Enterprise PLC · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. ዋና መሥሪያ ቤቱን በአሁኑ ቦታው (ቦሌ ድልድይ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት) ከሚገኘው ቢሮ አዲስ ወዳስገነባው ዋና መ/ቤት አድራሻ (አዲስ አበባ ሬስቶራንት ፊት ለፊት፣ ደጃዝማች ውቤ አካባቢ) ለማዛወር ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Tsehay Insurance S.C. · Addis Ababa
Labour Outsourcing Services — -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Hibret Bank S.C. · Addis Ababa
Banking Equipment and Services — -
ይሓ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ10ኛ ወለል በንፋስ ስልክ ቀለም የመቀባት ሥራ አጠቃላይ የቀለም፣ የማትሪያል እና የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለብቻ ወይም የእጅ ዋጋ ብቻ እንዲሁም የአልሙንየም ፓርቲሽን ሥራ በካሬ ዋጋ በማቅረብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Yiha Real Estate P.L.C. · Addis Ababa
Finishig Works —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.