South Ethiopia Regional State
462 tenders
-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-11 · የደቡብ ኦሞ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Dilla University: Procurement of Machinery
Deadline 2026-09-07 · Dilla University · South Ethiopia Regional State
Machinery and Equipment — -
በደቡብ ኢት/ያ ከልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ነጭ ሼራ ድንኳን ከነስቴጅ እና ፕላስቲክ ወንበሮች ኪራይ፣ የመድረክ መሪ ከነሙሉ ሳውንድ ስይስተም እና የእንስሳት ዲቃላ ቁሳቁሶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-11 · የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Tents and Camping Equipment — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-30 · Gedeb City FEDB · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center invites sealed bids for the procurement of 12,970 Pullets (Lohman brown breed, 60-75 days).
Deadline 2026-09-08 · South Agricultural Transformation Institute Center · South Ethiopia Regional State
Live Animals — -
Wolaita Sodo University Procurement of Construction Materials
Deadline 2026-09-07 · Wolaita Sodo University · South Ethiopia Regional State
Construction Machinery and Equipment — -
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ: የምግብ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-07 · Wachamo University · South Ethiopia Regional State
Home Appliance and Supplies — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ሆፕሻይን ትሬዲንግ ለሰጠው የኦክስጂን ማምረቻ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-06 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Pumps, Motors and Compressors — -
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ከትራንስፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-08 · South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau · South Ethiopia Regional State
Raw Materials and Supplies — -
የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለዞኑ ጤና መምሪያ በክልሉ ጤና ቢሮ በ2019 በጀት አመት በጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳ ጤና ጣቢያዎች ቀሪ የግንባታ ስራ ለማጠናቀቅ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ጨረታ አሳውጆ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · የጋሞ ዞን ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
China Civil Engineering Construction Corporation (CCECC) invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the provision of Geotechnical and Geophysical Investigation Services
Deadline 2026-09-21 · China Civil Engineering Construction Corporation · South Ethiopia Regional State
Geotechnical Investigation & Laboratory Testing — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Other Sales — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-09 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Other Sales — -
የንግድ ቤት እና የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-12 · Areka City First Instance Court · South Ethiopia Regional State
House and Building Foreclosure — -
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-25 · Vision Fund Micro Finance Institution S.C. · South Ethiopia Regional State
House and Building Sale — -
በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-31 · በጋሞ ጎፋ ዞን በአይዳ ወረዳ ሼፍቴ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ጽ/ቤት · South Ethiopia Regional State
Land Lease & Real Estate — -
በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የሌሞ ጌንቶ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጀውን ለድርጅት 2 ለመኖሪያ አገልግሎት 6 የሚሆኑ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-26 · Lemo Gento Teen City Hall · South Ethiopia Regional State
Land Lease & Real Estate — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · Melo Koza Woreda Finance and Economic Development Bureau · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-08 · Melo Koza Woreda Finance and Economic Development Bureau · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
የደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት የምግብ እህል በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-09 · South West Ethiopia Peoples Regional State Disaster and Risk Management Commission · South Ethiopia Regional State
Food Items and Drinks — -
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ጋር በአጋርነት በሚሠራው ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር እና በሲዳማ ክልል በዳራ እና ዳራ ኦቲልቾ ወረዳዎች ለሚያስገነባው የተማሪዎች መማሪያ ክፍል እና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · Reach The Needy Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
Jinka University would like to procure Uniforms
Deadline 2026-08-31 · Jinka University · South Ethiopia Regional State
Textile, Garments and Uniforms — -
በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለወረዳው ለሴክቴር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-07 · Gamo Gofa Zone Kucha Woreda Finance and Economic Development Bureau · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-08 · Chencha Zuria Woreda FEDB · South Ethiopia Regional State
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የስንዴ ብጣሪ/ተረፈ ምርት/ እና ሌሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-28 · Southern Seeds Enterprise · South Ethiopia Regional State
Products and Services — -
ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ በ2019 በጀት ለስፖርት ክለብ የተለያዩ የውድድርና የልምምድ ትጥቆችንና ቁሳቁሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-31 · Wolayita Dicha Sport Club · South Ethiopia Regional State
Sport Materials and Equipment — -
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-10 · በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
Wolaita Sodo University: Procurement of Laboratory Materials and Equipment for Teaching-Learning
Deadline 2026-08-28 · Wolaita Sodo University · South Ethiopia Regional State
Chemicals and Reagents — -
The South Ethiopia regional state Wolayta Zone High Court invites bids for the construction of a B+G+7 office building through International Competitive Bidding (ICB).
Deadline 2026-09-07 · South Ethiopian Regional Government State Wolaita Zone High Court · South Ethiopia Regional State
Building Construction —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.