Tenders
19846 open tenders · updated daily · read continuously
-
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Kilinto No.2 Elementary School · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Midroc Investment Group · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Addis Ababa Abattoirs Enterprise · Addis Ababa
Disposal Sale — -
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገዶች ጥገና ጽ/ቤት 29 ሰው የመጫን አቅም ያለው የሠራተኞች ሰርቨስ መኪና አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · North Shoa Rural Road Maintenance Office · Amhara
Vehicle — -
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኮማ/ክ/ጦሮች የፅህፈት፣ የፅዳት፣ የህሙማን ማገገሚያ እና የመኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Konta Zone Finance, Economy & Development Department invites sealed bids from eligible GC/BC Grade 9 and above contractors for the Construction of Nutrition Corner Demonstration Center in Konta Woreda.
Deadline 2026-11-03 · Konta Zone Finance and Economic Development Command · South West Ethiopia Region
Building Construction — -
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Addis Ababa City Council Office · Addis Ababa
Hotel Service Provision — -
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Akaki Kality Sub City Woreda 3 FEDB · Addis Ababa
Stationery — -
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Kilinto No.2 Elementary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Ethiopian Customs Commission · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የዳሉል ማዕከላዊ ዕዝ ሜንተናንስ ክፍል ለ2019 በጀት አመት አገልገሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Ministry of Defense · Oromia
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት: የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-19 · Banja Woreda Court · Amhara
House and Building Sale — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ማይልድ ስቲል እና ዊር ሪዚስታንት ፕሌት (Different Types of Mild Steel and Wear Resistant Plate) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Mugher Cement Factory · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
የደብረ ታቦር ከተማ መሬት መምረያ ለመኖረያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በሊዝ በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · የደብረ ታቦር ከተማ መሬት መምሪያ · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
በሰሜን ወሎ ዞን የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ቡድን ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Filakit Geregra City Administration FEDB · Amhara
Stationery — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types Of Hexagonal Bolt With Nut በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Mugher Cement Factory · Addis Ababa
Building and Finishing Materials — -
ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት መኪና እቃ እና የመኪና ጎማና ባትሪ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · North Wollo Guba Lafeto Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · የፍኖተ ሰላም ከተ/አስ/ መሬት ጽ/ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ፋብሪክ ሲንግል ሀመር ከራሸር ስፔር ፓርት (Single Hammer Crusher Spare Parts) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Mugher Cement Factory · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Banja Woreda F/E/D/Bureau · Amhara
Stationery — -
የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለመኖሪያ እና ለድርጅት አገልግሎት የተዘጋጁ ቦታዎችን 1ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · የዳንግላ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋዎጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የውሃ እቃ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Goncha Siso Enese Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Equipment and Accessories — -
የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Awi National Administration Zone High Court · Amhara
House and Building Sale — -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስፈጨት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · Amhara Regional State University · Amhara
Products and Services — -
የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በመ/ቤቱ ላሉ የሥራ ሂደቶች ለአዘዞና ለጠዳ ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Gonder City Woreda Court · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
የአዊ/ብሔ/ዞ/ከ/ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-19 · Awi National Administration Higher Court · Amhara
House and Building Sale — -
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን መምሪያ የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ አቅርቦቶችን ከውስጥ ገቢ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · የእንጅባራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ · Amhara
Stationery — -
የደ/ጐን/አስ/ዞን/ከፍ/ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ የባለ ጉዳይ ማስተናገጃ ጠረጴዛ (የሚሰራ) እና የግድግዳ ማስዋቢያ ፓኔል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · South Gonder Zone High Court Office · Amhara
Wood and Wood Working — -
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ ብትን ጨርቆች እና የተዘጋጁ ሸሚዞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Kombolcha City Water Supply and Sewerage Service · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2019 በጀት አመት ለስልጠና፣ ለቴክኖሎጂ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Injebara Poly Technic College · Amhara
Equipment and Accessories —
Never miss the next one
Get new tenders and deadline reminders by email — free.