South Ethiopia Regional State
214 tenders
-
የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸውን መኪናዎች ለአንድ አመት በሚቆይ ኮንትራት በሳውላ ከተማ እና አካባቢው ወይም በወላይታ ሶዶ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል
—Vehicle (garage service) Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ የተለያዩ ኤክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ የጋርዱላ ዞን የባህል ማዕከል አዳራሽ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዩ አካባቢ ለሚገነቡ የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ እና የመንገድ መብራት ሪሎኬሽን (ቦታ መቀየር) በቀረበ ዝርዝር መሠረት ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
የሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል ለእንስሳት ምጥን መኖ ዝግጅት የሚያስፈልግ ጥሬ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Animal Feed Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮንክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Computer and Accessories Published 6 May 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
The SERS Irrigation And LowLand Development Bureau invites eligible bidders for the construction of Zala deep well Solar Powered pumped small scale irrigation.
—Irrigation Works Published 2 May 2026 Source: 2merkato -
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልዊ መንግሥት የጎፋ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በጎፋ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለሣዉላ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት ለ360 ተማሪዎች መቀመጫ ወንበር በቀረበዉ 3 ገጽ የወንበር ዲዛይን ስፔሲፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ወይም ለመግዛት ይፈልጋል
—Wood and Wood Working Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወላይታ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ በኬሚካል የተነከሩ የእንጨት ምሰሶዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Wood and Wood Working Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አግሮ ፕሮሰሲንግ ዕቃ፣ አውቶሞቲቪ ዕቃ፣ ብረታ ብረት፣ የቤትና ቢሮ/ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የጋርመንትና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Raw Materials and Supplies Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato -
የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 30 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.