Tenders
19965 open tenders · updated daily · read continuously
-
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · Lebu Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Ethio Telecom · South Ethiopia Regional State
Major contract Billboards and Digital Advertising — -
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-28 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Other Sales — -
ያገለገለ ቶዮታ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-10-28 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
በምስራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · Dejen City Administration F/E/D/B · Amhara
Stationery — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዋና መሥሪያ ቤት ለጥበቃ አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ቤት፣ የጥበቃ ማማ፣ የመታጠቢያ ቤት እና መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራዎችን ግዥ ለማከናወን በግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ ደረጃ GC-3 ወይም BC-3 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-20 · Ethiopian Electric Power · Addis Ababa
Sewerage — -
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-19 · የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
Rimon General Trading PLC Invites eligible and Competitive bidders for the supply of Cereals in Bulk
Deadline 2026-10-13 · RIMON General Trading PLC · Addis Ababa
Food Items and Drinks — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሎት በዋናው መስሪያ ቤት የሰዓት መቆጣጠሪያ እና የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ እና በግልገል ጊቤ II የCCTV ክትትል ስርዓት አቅርቦትና የገጠማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-21 · Ethiopian Electric Power · Addis Ababa
Installation, Maintenance and Other Engineering Services — -
በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · Enemay Woreda FEDB · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
Ministry of Agriculture intends to apply part of the proceeds toward payments under the contract for Supply and Delivery of IT Equipment.
Deadline 2026-11-10 · Ministry of Agriculture · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዩተርና ተዛማጅ መሳሪያዎችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-14 · አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ · Amhara
Equipment and Accessories — -
Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise invites bidders for the Maintenance of different types of pumps
Deadline 2026-10-26 · Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፋይናስ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የሰሜን ቤንች ወረዳ በካፒታል በጀት (የሰ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት የሚገለገልበትን ቢሮ) ማሳደስ ስለተፈለገ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · South Bench Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Building Construction — -
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Commercial Bank of Ethiopia · Amhara
House and Building Sale — -
የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 22 ላይ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ከተራ ቁጥር 5 እስከ 12 ድረስ የተሳሳተ በመሆኑ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን
Deadline 2026-10-15 · የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Humanity & inclusion (HI) Invites Eligible Bidders for the Mobility & Assistive Devices
Deadline 2026-10-23 · Humanity and Inclusion (HI) · Addis Ababa
Major contract Medical Equipment and Supplies — -
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት እቃዎችን እና አገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት፣ ለማሰራት እና ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት · Addis Ababa
Stationery — -
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ድርጅት ደሴ ቅርንጫፍ የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች የሚያጓጉዝ ደርጅት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-23 · Ethiopian Petroleum Supply Enterprise · Amhara
Freight Transport — -
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-14 · በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ጎፋ ቅድመ አንደኛ፡ አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት · Addis Ababa
Materials — -
በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እቃዎች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-20 · ፊቤላ ኢንዱስትሪያ ኃ/ የተወሰነ የግል ማህበር · Amhara
Stationery — -
የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2019 ዓ/ም ጀኔሬተር፣ የውጭ ስሪት ተተካይ የአዳራሽ ወንበር እና የአገር ውስጥ ስሪት የአዳራሽ ሸራተን ወንበር ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · ጎዛምን ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት · Amhara
Generators — -
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ እና ቧንቧና መጋጠጣሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-21 · የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት · Oromia
Equipment and Accessories — -
የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-15 · Derartu Tullu Secondary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ adhesive and modified epoxy risen anchoring፣ የገና አባት ልብስ /santasuit፣ ፕላስቲክ ሰራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ሞባይል ቻርጀር፣ አጎበር፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ አልባሳት እና ሞባይል በግልፅ እንዲሁም ላፕቶፕ፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-12 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Other Sales — -
የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-17 · Yeberehan Guzo Kindergarten & Elementary School · Addis Ababa
Stationery — -
ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር የ2018 ዓ.ም የማህበሩን የሒሳብ ሰነዶች ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-07 · ማዕዶት በሱስ የተጎዱ ወጣቶች ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Invites Eligible Bidders for the FOR THE DESIGN, SUPPLY, AND CONSTRUCTION OF 50 ECO- FRIENDLY, SOLAR-POWERED MOBILE AGENT KIOSKS IN REFUGEE CAMPS IN THE AFAR AND SOMALI REGIONS OF ETH
Deadline 2026-10-22 · United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) · Addis Ababa
Major contract Solar and Photovoltaic — -
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አሰተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሠራተኛ ዳቦ ቤት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-16 · በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት · Addis Ababa
Food Items and Drinks — -
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the work of Construction of Gecha Hospital Project
Deadline 2026-10-22 · Oromia Construction Corporation (OCC) · Addis Ababa
Building Construction —
Never miss the next one
Get new tenders and deadline reminders by email — free.