Amharic
11397 tenders
-
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የኤሌክትሪክ ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Ethiopian Toll Roads Enterprise · Addis Ababa
Vehicles Purchase — -
የኢትዮጵያ ጂምናስቲክስ ፌዴሬሽን የጂምናስቲክስ ስፖርትን ለማሳደግ፣ የገቢ ምንጮቹን ለማስፋት እና ዘላቂ የግል ዘርፍ አጋርነቶችን ለመፍጠር የማርኬቲንግ፣ የስፖንሰርሺፕ ስትራቴጂ፣ የግብይት እቅድ፣ የድርጅት አጋሮችን ቁጥር ማሳደግ እና የገቢ ማሰባሰብ አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ማንኛውንም ብቁ የማርኬቲንግ/ስፖንሰርሺፕ አፈላላጊ ኤጀንሲ ወይም አገልግሎት ሰጪ እንዲወዳደር ይጋብዛል
Deadline 2026-11-04 · የኢትዮጵያ ጂምናስቲክስ ፌዴሬሽን · Addis Ababa
Other — -
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Ethiopian Customs Commission · Beneshangul Gumuz
Home Appliance and Supplies — -
በኦሮሚያ ብ/ክ/መ በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን የነዲ ጊቤ ወረዳ መንገዶች እና ሎጅስቲክ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በ2019 ዓ.ም ለሚያከናውነው የተለያዩ መንገዶች ግንባታና ጥገና ማሽነሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Nedi Gibe Woreda Road and Logistic Office · Oromia
Others — -
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Vision Fund Micro Finance Institution S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Vision Fund Micro Finance Institution S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-18 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ያገለገለ የእንጨት ማሽኖች (የእንጨት ውጤት መስሪያ ማሽኖች) ግራይንደር፣ ድሪል፣ ቻርጅ፣ ድሪል መሰንጠቂያ፣ መቁረጫ፣ ማለስለሻ እና ሹተር እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-17 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Wood and Wood Working — -
አሰር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Aser Construction P.L.C. · Addis Ababa
Major contract Equipment and Accessories — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል እቃዎች ግዥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Dessie City Administration Road Authority · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Ministry of Defense: Procurement of Generator maintenance (out source) (DEMD)
Deadline 2026-11-03 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Generators — -
Ministry of Defense: Procurement of vehicle maintenance (out source) (DEMD)
Deadline 2026-11-03 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Vehicle (garage service) — -
Ministry of Defense: የግንባታ እቃዎች ግዥ
Deadline 2026-11-02 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Building and Finishing Materials — -
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (Lion Security Service PLC) ነባሩን የ ERP ሶፍትዌር በአዲስ ዘመናዊ ERP ሲስተም የመቀየር፣ የማበጀት (Customization) እና የመተከል (Deployment) ስራ ማሰራት ይፈልጋል።
Deadline 2026-11-10 · የላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · Addis Ababa
Major contract Software Provision, Development and Web Design — -
ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ICD ፕሮጀክት የሚውል የተፋሰስ ሥራ ለመጠበቅ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የግል ደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Tamra Economic Development Organization · Addis Ababa
Major contract Personal Care Products and Services — -
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ በመለዋወጫ መጋዘን በተለያዩ ምክንያት አገልግሎት የማይሰጡ መለዋወጫ ዕቃዎች ስለሚገኙ ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ በመሆናቸው ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · National Alcohol and Liquor Factory (NALF) · Addis Ababa
Major contract Disposal Sale — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለአዲስ ራዕይና ለህዳሴ ት/ቤት የክፍልና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ አገ/ት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎችና ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Generators — -
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ዞን የሠቃ ጨቆርሳ ወረዳ እቅድ እና ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚሰሩ G+1 መሰራ አባ ቦረና የጥገና እና የእድሳት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Jimma Zone Seka Chekorse Woreda Finance and Economic Cooperative Bureau · Oromia
Building Construction — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ባ/ቱ/ስፖ/ጽ/ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የሚዛን ሀይስኩል ፊት ለፊት የስፖርት ማዘውተሪያ ሜዳ ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Building Construction — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የዲች ቦይ ግንባታ /From Sisay Awaje House to W/ro Mahidar Asefa & Turn To Streem Water With Retaining Wall ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Building Construction — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት (EEU) የ Microsoft Office (LTSC፣ 365 E3 እና 365 E5) License እና የተሽከርካሪ ጂፒኤስ (GPS) እንዲሁም የነዳጅ መከታተያ መሳሪያ ገጠማ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ጨረታ ማስታወቂያ (የጨረታ ቁጥር፦ ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-014/2019)
Deadline 2026-11-10 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Software Provision, Development and Web Design — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ፈርኒቸር ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
House Furniture — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለሚዛን መናህሪያ ካፍቴሪያ አገ/ት የሚውል በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Catering and Cafeteria Services — -
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋር ዘላቂ ልማት ግቦች ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ የሚያስፈልጉ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአፋር ዘላቂ ልማት ግቦች ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት · Afar
Equipment and Accessories — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ መንግስት ሰራተኞችን የሰርቪስ አገ/ት ለመስጠት የትራንስፖርት አገ/ት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Transportation Service — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (ቦርሳዎች) እና የኮንስትራክሽን ማቴርያል በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Building and Finishing Materials — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚ/አ/ከ/አስ/ርስር ዋና ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኘውን የደረቅ ቆሻሻ ለማስነሳት የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Transportation Service — -
የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Sheger City High Court · Oromia
House and Building Sale — -
የሚዛን አማን ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ ደረጃ አንገብጋቢ ለሆኑ ጉዳች የተፈጥሮ አደጋን በራስ አቅም መከላከል ታሳቢ በማድረግ የእህል ዓይነቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Products and Services — -
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Aman City Administration Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Products and Services —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.