Amharic
11397 tenders
-
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የተለያዩ የጽህፈት፣ የጽዳት እና ከፊል ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Dire Dawa Administration Finance and Economic Development Bureau · Dire Dawa
Stationery — -
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን/ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካው ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Freight Transport — -
ዘድረ የገበያ ማዕከል የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶቹን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · ዘድረ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Mekdela Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Stationery — -
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ ከንቲባ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በሀዋሳ ከተማ አስ/በመስቀል አደባባይ ውስጥ ለሚከበረው ክብረ በዓል የሚሆን የመድረክ ስቴጅ እና የውጭ እስክሪን ኪራይ ግዥ ጨረታ መሠረት ለማከራየት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Hawassa City Administration Finance & Economic Development Bureau · Sidama
Equipment and Accessories — -
ኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-23 · በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት · Oromia
House and Building Sale — -
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የባምባሲ ከተማ አስ/ር ገን/ኢ/ል/ ጽ/ቤት የከተማው ስፖርት መዝናኛ ስታድዬም ግንባታ ቀደም ሲል የተጀመረውን ሥራ በጠጠር የማስሞላት ሥራ እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ በተሻለ ጥራት ለማሰራት ማሽን ያላቸው ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Bambasi Woreda FEDB · Beneshangul Gumuz
Building Construction — -
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ ሞተር ሳይክል (150 cc) ከነአክሰሰሪዎቹ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau · South Ethiopia Regional State
Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase — -
የአርባ ምንጭ ትምህርት ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎች ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Arba Minch Education College · South Ethiopia Regional State
Equipment and Accessories — -
የድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈርኒቸር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Dire Dawa Adminstration Education Bureau · Dire Dawa
House Furniture — -
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ የአዲስ ከተማ እና የጀሎ በሊና ጤና ጣቢያዎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድረው መግዛት ይፈልጋሉ
Deadline 2026-10-31 · Dire Dawa Health Bureau Addis Ketema Health Post · Dire Dawa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ (ስራና ገጠማ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Carpets and Curtains — -
አሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ የደንብ ልብስ፣ የመምህራን የስፖርት ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመንገድ ዳር የመብራት ዕቃዎች እና ሞተር ሳይክል እና ባለ3 እግር ባጃጅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Assosa City Administration FEDB · Beneshangul Gumuz
Textile, Garments and Uniforms — -
የልደታ ከፍለ ከተማ የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት እና በውል ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Lideta Sub City Woreda 09 Administration Bureau · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Kaffa Zone Adio Woreda FEDB · South West Ethiopia Region
Stationery — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሙገር ፕላንት የሚሆን Diaphragm Screen With Clamp For Cement Ball Mill የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Chemical Industry Corporation · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 8 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የዳግማዊ ቴዎድሮስ መጀ/ደ/ት/ቤት ለ 2019 ዓ.ም ዓመት በጀት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት እና መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Dagemawi Tewoderos Elementary School · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Ethiopian Customs Commission · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Assosa General Hospital · Beneshangul Gumuz
Textile, Garments and Uniforms — -
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-10-30 · Ethiopian Toll Roads Enterprise · Addis Ababa
ICT — -
የቦታ ስፋት 57.55 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-25 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ እስቴሽነሪዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · የመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት · Oromia
Stationery — -
የቀቤና ልማት ማህበር የ2026 የልማት ማህበሩን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Kebena Development Association · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ የውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · የኢትዮጵያ ግሪን ቢልዲንግ አሊያንስ · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ መኪና የሀገር ውስጥ አስመጪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · ኢኳል ኦፖርቹኒቲ አሶሴሽን ፎር ዊሜን ዊዝ ዲስኤቢሊቲስ ሊቪንግ ዊዝ ኤች.አይ.ቪ · Addis Ababa
Vehicles Purchase — -
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-22 · Bishoftu Higher Court · Oromia
House and Building Sale — -
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Ethiopian Customs Commission · Afar
Other Sales — -
የቦታ ስፋት 470 ካ/ሜ የሆኖ የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-26 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለቅምብቢት ወረዳ ግብርናና መሬት ጽ/ቤት “Chain Excavator CAT/Doosan) 172Hp and Above” በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · North Shewa Zone Kembebit Woreda Finance and Economic Development Bureau · Oromia
Construction Machinery — -
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበናፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና፣ ለፈርኒቸር ምርቶች እና ለአጠቃላይ ጥገና የሚውሉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · ቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ደበና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ · Oromia
Hand Tools and Workshop Equipment —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.