Amharic
11397 tenders
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Commercial Bank of Ethiopia · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፕላስቲክ ጥሬ ዕቃዎች (PVC/HDPE)፣ የኮስሞቲክስ ግብዓት ጥሬ ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎችን በጅቡቲ ወደብ በኩል (ወደ ሞጆ ወይም ቃሊቲ ደረቅ ወደብ) እንዲሁም በአየር መንገድ (በቦሌ ካርጎ) ፈጣንና ቀልጣፋ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የማጓጓዝ አገልግሎት (Customs Clearance and Freight Forwarding Tran
Deadline 2026-11-04 · Hakammaz Cosmetics & Plastic Factory Plc · Addis Ababa
Raw materials — -
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጀር ግዥ እና ገጠማ ( Procurement of Supply, Installation Configuration & Testing of EV charger) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Railways Corporation · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Hibret Bank S.C. · Addis Ababa
Banking Equipment and Services — -
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Hamlin Fistula Ethiopia · Addis Ababa
Food Items and Drinks — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ethiopia Electric Utility · Beneshangul Gumuz
Equipment and Accessories — -
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ዲስፕሌይ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Addis Ababa City Bus Service Organization · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጥገና፣ የቧንቧ እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች፣ መድሀኒቶች እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Kality Secondary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ · South West Ethiopia Region
Stationery — -
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጫማዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶችና ከቨሮች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ የመሬት ምንጣፍ፣ ኮስሞቲክ እና መዋቢያዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የእስፖርት መሥሪያ መሣሪያዎች፣ ኳስ፣ የተለያዩ አ
Deadline 2026-10-31 · Ministry of Customs Diredawa Branch Bureau · Dire Dawa
Textile, Garments and Uniforms — -
(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ከታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ የእንጨት ስራ ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
Deadline 2026-11-04 · 3F Finfine Furniture Factory Private Limited Company · Addis Ababa
Major contract Textile, Garment and Leather — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚያስገነባቸው 04 ሎቶች የኮሪዶር Corridor/ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት · Central Ethiopia
Building Construction — -
በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ በተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · በሰሜን ወሎ ዞን የሸ/ከ/ አስተዳደር መሬት ጽ/ ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ሙገር ፕላንት የሚሆን Diaphragm Screen With Clamp For Cement Ball Mill የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Chemical Industry Corporation · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በመጋዘን የተጠራቀሙ ጋዜጦችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Ethiopian Press Agency · Addis Ababa
Other Sales — -
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-13 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎችን/ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካው ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝለት የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Freight Transport — -
በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ/ም የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Meri Health Center · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
ኢትዮ ጥራት ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ አፈጻጸም ሪፖርትን እና የሂሳብ ሰነዶችን ኦዲት ለማስደረግ ብቃትና ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው የኦዲት አገልግሎት ሰጪዎች በግልጽ ጨረታ የዋጋና የቴክኒክ ብቃት ውድድር አድርጎ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · ኢትዮ ጥሪት የበጎ አድራጎት ድርጅት · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የቦታው ስፋት 42.12ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-26 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የለገሀሬ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Dire Dawa Administration Legehare Elementary and Secondary School · Dire Dawa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በድሬዳዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል እና በሰሩ ላሉት ተቋማት ለ2019 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ ከባድ መኪና ጥገና እና መለስተኛ መኪና ጥገና አገልግሎት ግዥዎች በዘርፉ የተሰማሩ የጋራዥ አገልግሎት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · Dire Dawa City Administration Office · Dire Dawa
Vehicle (garage service) — -
የድሬዳዋ ጎሮና ቡቱጅ 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች እና ጥገናዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊና ብቃት ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን ይጋብዛል
Deadline 2026-11-02 · የድሬዳዋ ጎሮና ቡቱጅ 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት · Dire Dawa
Stationery — -
በድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ፑል ለስራ ሚያገለግሉ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Dire Dawa Administration Office · Dire Dawa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳርያ እና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስቴሽነሪና የፅዳት እንዲሁም ሌሎች አላቂ እቃዎች ተጫራቾችን ለማወዳደር ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Dire Dawa Administration Mayor Office · Dire Dawa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2019 በጀት ዓመት ከመንግስት በተመደበ በጀት የናፍታ ፊልትሮ፣ የዘይት ፊልትሮ፣ የመኪና ባትሪ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Dire Dawa Administration Finance and Economic Development Bureau · Dire Dawa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ከፊል አላቂ እቃ እና የጽዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Dire Dawa Administration Council · Dire Dawa
Stationery — -
በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · ሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት · Dire Dawa
Stationery — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን/ የእንሳሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Ensaro Woreda Court · Amhara
Equipment and Accessories —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.