Amharic
11397 tenders
-
አሐዱ ባንክ አ.ማ የንግድ ህንጻ የቦታ ስፋት 440 ካ.ሜ (G+1) የሆነ የጎግል ካርታ ኮርድኔት ቁጥር 8.542174, 39.267697 በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-25 · Ahadu Bank S.C. · Addis Ababa
Business, Industry and Factory Foreclosure — -
ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እያሰራቸው በሚገኙ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርቶችን ማለትም ለአስፋልት ስራ ተጠቅሞ የተረፈ የሬንጅ /Bitumen/ በርሜል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · ዲ.ኤም.ሲ ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር · Addis Ababa
Other Sales — -
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-01 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ሲገለገልባቸው የነበሩ ያገለገሉ የተለያዩ አቅም ያላቸው ዩፒኤሶች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ጀነሬተሮች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Cooperative Bank of Oromia S.C. · Addis Ababa
Generators — -
ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማህበር · Addis Ababa
Other — -
አማራ ባንክ አ.ማ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ለከፈታቸው ቅርንጫፎች የፅዳት ሰራተኛ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመለየት ውል ስምምነት ፈፅሞ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ህሊና ገንቢ ምግቦች ኃ/የተ/የግል ማህበር ለምርትን ማከፋፍል ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Hilina Enriched Food Processing Center P.L.C. · Addis Ababa
Distribution of Different products — -
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቢሮ ቦታ ኪራይ ግዥ (Procurement of rental of Secure Office Space) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን · Addis Ababa
House, Building and Warehouse — -
መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
ሜዴክስ ዲያግኖስቲክስ ለ2019 በጀት ዓመት መድኃኒቶችን እና የህክምና መሳሪያዎችን ከአዲስ አበባ ድርጅቱ ባሉት ቅርንጫፎች ደሴ፣ ጎንደር እና ባህርዳር የትራንስፖርት/ማጓጓዣ አገልግሎት ለማግኘት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Medex Diagnostics · Addis Ababa
Freight Transport — -
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሮሸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Ethiopian Insurance Corporation · Addis Ababa
Printing and Publishing — -
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ሲንቄ ባንክ አማ ለመኑፋክቸሪንግ ኣገልግሎት የሚያገለግል መጋዘን፣ የጋራ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-28 · Siinqee Bank Share Company · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የቦታ ስፋት 483 ካ.ሜ የሆነ ት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Oromia Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኑዋሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በብድር ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · የኑወሊን ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ኤልሳቢ አነስተኛ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Elsabi Microfinance Institution S.C · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-18 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
Other Sales — -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን የሚያስፈልጉ ለሲቪል ስራ፣ ለውሃ ዝርጋታ እንዲም ለቆሻሻ ውሃ ማስወገጃ ግንባታ ስራ ደረጃ 5 መሳተፍ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Commercial Nominees P.L.C. · Addis Ababa
Sewerage — -
በደቡ/ምዕ/ኢትጵያ ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን አዲዮ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ለግብርና አካ/ጥበቃ አየር ንብረት ለውጥ እና ህ/ስራ ጽ/ቤት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት እና የተለያዩ የእንስሳት ህክምና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Kaffa Zone Adio Woreda FEDB · South West Ethiopia Region
Pharmaceutical Products — -
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · ኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያ ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን · Addis Ababa
Products and Services — -
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የICT መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Hope Enterprise University College · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Artist Hachalu Hundessa Memorial school · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Addis Ababa Lemi Kura Sub City Woreda 10 Meri Elementary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
አቢሲኒያ ባንክ አ.ማ. የባንኩ መለያ (Bank's Logo) ታትሞባቸው የሚዘጋጁ የተለያዩ የማስታወቂያ እና የስጦታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Bank of Abyssinia S.C. · Addis Ababa
Public Relations — -
ተስፋ ድርጅት ቁርስና ምሳ ምግብ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Hope Enterprise · Addis Ababa
Catering and Cafeteria Services — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Addis Ababa City Administration Driver and Vehicle Licensing and Control Authority Addis · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የግዮን ሆቴሎች ድርጅት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪዎች አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቋሚነት ከአሸናፊው ድርጅት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ghion Hotels Enterprise · Addis Ababa
Water Engineering Machinery and Equipment — -
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የጄኔራል ታደሰ ብሩ ቁጥር 1 የመጀመርያ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · General Tadese Biru No.1 Elementary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለእንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት፣ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት እና ለጋሽና ኮን-ጨጎማ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል 60/70 bitumon፣ primo coat (MC-30) እና Tack coat (RC-70) አቅርቦት በጨረታ ቁጥር 17/2019 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎችን በግልፅ
Deadline 2026-11-09 · Zemen Construction Corporation · Amhara
Road and Bridge Construction — -
አንበሳ ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Anbesa Bank S.C. · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.