House, Building and Warehouse
109 tenders
-
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኙ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ለንግድና ለቢሮ የምድር ወለል እና እስከ 2ኛ ወለል፣ ለአፓርትመንት (መኖሪያ) ከ3ኛ ወለል እስከ 9ኛ ወለል ድረስ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴአትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ሶማሌ ተራ አካባቢ በተቋሙ ስም ያለውን ክፍት ቦታ ለፓርኪንግ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 23 May 2026 Source: 2merkato -
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service: Procurement of Rent Service
—House, Building and Warehouse Published 22 May 2026 Source: 2merkato -
Agarfa ATVET, Ministry of Labor and Skills: Procurement of Rent Service
—Rent Published 22 May 2026 Source: 2merkato -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ባለ18 ባትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ከነሙሉ እቃው፣ ከመጋገሪያ እና መሸጫ ሱቁ ብቃትና ፈቃድ ያላቸውን አካላት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 21 May 2026 Source: 2merkato -
Awash Branch Office , Ethiopian Customs Commission: Procurement of Rent Service
—Rent Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ደባርቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 20 May 2026 Source: 2merkato -
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 19 May 2026 Source: 2merkato -
የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከሀምሌ 1/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 አመት መከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 18 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.