Rent
546 tenders
-
Ethiopian Customs Commission would like to procure car rent service
—Vehicle Published 17 Jun 2026 Source: 2merkato -
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘውን የድርጅቱ ይዞታ (መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ መ/ቤት) ለንግድ አገልግሎቶች ማለትም ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሱቆች ወዘተ ስራዎች ሲጠቀሙ ለሚችሉ ድርጅቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
Dan Church Aid (DCA) is seeking competent vehicle rental service providers for a two-year framework contract to support its development and humanitarian operations.
—★ Featured Tour and Travel Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን
—Vehicles Purchase Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company (EDR) would like to procure different items.
—Building and Finishing Materials Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘውን የድርጅቱ ይዞታ (መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ መ/ቤት) ለንግድ አገልግሎቶች ማለትም ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሱቆች ወዘተ ስራዎች ሲጠቀሙ ለሚችሉ ድርጅቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ የዕቃና አገልግሎት ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተኝቶ ህክምና ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የበሰለ ምግብ አቅርቦት በሆቴሎችና ካፍቴሪያ ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ግለሰቦች ማስቀረብ እና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ማሰራት እና ለምግብ ተጫራቾች ደግሞ የሆስፒታሉን ካፍቴሪያ ብቻ ማከራየት እና ማስቀረብ ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የአስፋልት ኮንክሪት ቱቦዎ እና ሲሚንቶ የማጓጓዝ አገልግሎት ግዥን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል
—Vehicle Published 16 Jun 2026 Source: 2merkato -
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Diesel Forklift በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Construction Machinery and Equipment Published 15 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.