Shoes and Other Leather Products
531 tenders
-
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ2018 ዓ.ም ሥራ ላይ የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን ዱራሜ ዲስትሪክት ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት የተለያዩ ዕቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garment and Leather Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ጫማ፣ የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Shoes and Other Leather Products Published 7 Apr 2026 Source: 2merkato -
BGI Ethiopia invites bids for the supply of Employees Work wear (Uniform) and Industrial Safety Shoes through an open tender process.
—Textile, Garments and Uniforms Published 6 Apr 2026 Source: 2merkato -
Hibret Bank is updating its supplier list and invites qualified firms to register for the supply of a wide range of goods, works, and services.
—Equipment and Accessories Published 6 Apr 2026 Source: 2merkato -
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
—Catering and Cafeteria Services Published 6 Apr 2026 Source: 2merkato -
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት ልዩ ልዩ የቦንዳ አልባሳት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 6 Apr 2026 Source: 2merkato -
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለኢትዮ ቴሌኮም ለሚያቀርባቸው ሰራተኞች አገልግሎት ላይ የሚውል ደንብ ልብስ (ጃኬት፣ ሱሪ እና ፖሎ ቲ-ሸርት)፣ ለድርጅታችን የስልጠና ማዕከል አገልግሎት የሚውሉ ፕሮጀክተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
—Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment Published 6 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.