Office Supplies and Services
2905 tenders
-
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Centeral Ethiopia Regional State Youth and Sport Bureau · Central Ethiopia
Equipment and Accessories — -
The Engineering Corporation of Oromia (ECO) invites national competitive bids for the supply of IT equipment divided into two lots: Lot One for Laptop and Desktop Computers, and Lot Two for Office Machines and Network Devices.
Deadline 2026-11-12 · Engineering Corporation of Oromia · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሸቀጣሸቀጥ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Amhara Regional State University · Amhara
Stationery — -
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this Open National Competitive Bid (ONCB) for the procurement of File box with RFQ No 4287716.
Deadline 2026-11-24 · Ethio Telecom · Addis Ababa
Major contract Stationery — -
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Beshale General Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እጥበት እና የመኪና ዘይቶችን እና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Debre Markos Specialized Hospital · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የአይሲቲ እቃዎች እንዲሁም የጥናት አማካሪ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Ethiopian Press Agency · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Northern Sidama Zone Higher Court · Sidama
Equipment and Accessories — -
የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጀኔረተር ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · South West Ethiopia Region Sheka Zone Masha Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Equipment and Accessories — -
Godina Baha Oromiyaatti Waajjirri Karooraa fi Mallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Dadar Meeshaalee Teekknooloojii fi Farnichara Giddu-gala Tajaajila Wirtuu Tokkoffaa MESOB'f Barbaachisu Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada.
Deadline 2026-11-13 · Waajjira Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Dadar · Oromia
Equipment and Accessories — -
የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ሎ/ፋ/ኀ/ዋ/ ክፍል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ መስ/ዞን ፖሊስ መምሪያ የግዥ/ፋ/ን/ዋ/ክፍል · Amhara
Stationery — -
የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን ለመቄት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Meket Woreda Finance and Economic Development Bureau · Amhara
Stationery — -
የሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Hossana Health Science College · Central Ethiopia
Health Related Services and Materials — -
ደጃዝማች ገረሱ ዱኪ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Geresu Duki Industrial College · Addis Ababa
Stationery — -
በሰሜን ወሎ አስተዳድር ዞን የቆቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Kobo City Administration FEDB · Amhara
Equipment and Accessories — -
የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች (ቅጽ 1)፣ የፅዳት ዕቃዎች (ቅጽ 2) እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Kura Jida Sub City Woreda Court · Oromia
Stationery — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበረገሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Wag Himra Nationality Administration Abergelle Wereda F/E/D/B · Amhara
Stationery — -
እድገት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ለሚሰራቸው ስራዎች የተለያዩ እቃዎች መግዛት እና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Edget General Contractor · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በብልጽግና ፓርቲ የማ/ኢ/ክ ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer፣ Printer፣ Laptop፣ Photo Copy Machine፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Prosperity Party Head Office · Central Ethiopia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የመቂ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ የውሃ ቆጣሪዎች ፣ የውሃ ቧንቧ መሳሪያ ዕቃዎች (Tools)፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory)፣ ፓምፕ/Pump፣ ኮምፒውተር ፕሪንተር፣ ቢል ፕሪንተር፣ የቢሮ ወንበሮች፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት በግልፅ ጨረታ
Deadline 2026-11-06 · East Shewa Zone Meki City Water Supply and Sewerage Enterprise · Oromia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር ግዥ በ2019 በጀት ዓመት ለኮሩ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Ministry of Defense · Amhara
Stationery — -
የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎች እና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Addis Ababa City Administration Public Recreation Areas Management Corporation · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
Lemi kura Sub-city Administration: Procurement of Electronics Equipment
Deadline 2026-11-05 · Lemi kura Sub-city Administration · Addis Ababa
Billboards and Digital Advertising — -
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute :procurement of stationary for training program
Deadline 2026-11-06 · Federal Technical and Vocational Education and Training Institute · Addis Ababa
Stationery — -
Ahadu Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Deadline 2026-11-06 · Ahadu Bank S.C. · Addis Ababa
Major contract Sanitary and Ceramics — -
Lemi kura Sub-city Administration: አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ
Deadline 2026-11-04 · Lemi kura Sub-city Administration · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
Debark University: Procurement of ICT Equipment
Deadline 2026-11-05 · Debark University · Amhara
Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment — -
Ministry of Defense: Procurement of Electronics Equipment
Deadline 2026-11-04 · Ministry of Defense · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
Ethiopian Federal Police: PROCUREMENT OF LED DIGITAL SIGNAGE 2019 BID OPEN
Deadline 2026-11-06 · Ethiopian Federal Police · Addis Ababa
Billboards and Digital Advertising — -
Ministry of justice: Procurement of Stationary Materials
Deadline 2026-11-04 · Ministry of Justice · Addis Ababa
Stationery —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.