Sidama
358 tenders
-
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ እስቴሽነር እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ · Sidama
Equipment and Accessories — -
The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center invites sealed bids for the procurement of horticulture seeds (Ref: ATA-NCB-G-2026-0063) as part of the MCF-ADEY Youth Job Creation Support.
Deadline 2026-09-04 · South Agricultural Transformation Institute Center · Sidama
Products and Services — -
The Agricultural Transformation Institute (ATI) South Center invites sealed bids for the procurement of chicken feed, specifically Pullet Feed (Grower), Pullet Feed-Layer, and Layer Feed (Supper phase).
Deadline 2026-09-04 · South Agricultural Transformation Institute Center · Sidama
Live Animals — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለሴ/መ/ቤቶች የሚሆን የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስና የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት · Sidama
Stationery — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በድርድር ሽያጭ እጅ በእጅ በካሽ ወይም በከፊል ዱቤ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-30 · Development Bank of Ethiopia · Sidama
Industrial Machinery Provision and Installation — -
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ኮብልስቶን ለማንጠፍ እና ድች ለማሰራት የሚችሉትን ህጋዊ ኮንትራክተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-10 · Bilate Zuria Woreda FEDB · Sidama
Finishig Works — -
Catholic Caritas Ethiopia - Hawassa (CCE-Ha) invites sealed bids from eligible local contractors for the turnkey design, supply, installation, and commissioning of a solar-powered water pumping system for the Wotera Kechema-Eddo Multi-Village Water Supply
Deadline 2026-08-31 · CATHOLIC CARITAS ETHIOPIA · Sidama
Solar and Photovoltaic — -
በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት ጽህፈት መሣሪያና አላቂ ቢሮ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-07 · በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ጩኮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት · Sidama
Stationery — -
በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች የአላቂ ዕቃ እስቴሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-05 · ሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት · Sidama
Stationery — -
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-28 · Custom Commission Hawassa Branch Office · Sidama
Other Sales — -
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-11 · የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን · Sidama
Building Construction — -
የሲዳማ/ክ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-07 · የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ · Sidama
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን የወንዶ ገነት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-08 · Wendo Genet City Administration FEDB · Sidama
Stationery — -
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ክልላዊ መንስት በአለታወንዶ ከተማ አስተዳደር የወጣት ሴቶችና ልጃረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያግዝ የሼድ ጥገና በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት፤ እንጨት ሥራ እና አሉሚኒየም ስራ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-28 · የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት · Sidama
Wood and Wood Working — -
HELVETAS Swiss Intercooperation invites bids for the supply of a complete bakery machine set with all accessories for the Unleashing the potential of young women (UP-WOMEN NCE) project in the Sidama region.
Deadline 2026-08-28 · HELVETAS Swiss Intercooperation · Sidama
Kitchen Equipment — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የስቴሽነሪ፣ የፅዳት፣ የፈርኒቸር እና የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-03 · Wendo Genet Woreda FEDB · Sidama
Stationery — -
በሲዳማ ብ/ክ/ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-25 · Adare General Hospital · Sidama
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-26 · Sidama Regional State Health Bureau · Sidama
Stationery — -
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-17 · Vision Fund Micro Finance PLC · Sidama
House and Building Sale — -
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-02 · Hawassa City Administration Hawela Tula Sub City F/E/D/B · Sidama
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-02 · Sidama Zone Shebedino Woreda FEDB · Sidama
Stationery — -
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሴክቴር መስሪያ ቤቶች የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ስለምንፈልግ በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-02 · Sidama Zone Shebedino Woreda FEDB · Sidama
Office Furniture — -
በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ሁላ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል 2019 በጀት ዓመት ለሁላ ወረዳ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሳሪያ፣ ለሀገረ ሰላም ከተማ ማዘጋጃ ቤት በሰቻ 01 ቀበሌና ሽቆ 01 ቀበሌያት አጠቃላይ 555.5ሜትር በጌጠኛ ድንጋይ (ኮብልስቶን መንገድ እና በእነዚሁ ቀበሌያት በከተማው የተለያዩ ቦታዎች አጠቃላይ 659 ሜትር የመንገድ ዳር ጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) በተለያዩ ሎቶች ከፋ
Deadline 2026-09-12 · Hula Woreda Finance and Economic Development Office · Sidama
Road and Bridge Construction — -
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise is inviting sealed bids from registered eligible consultants for the consultancy service of asset valuation, involving the evaluation and assignment of current market value for all movable and fixe
Deadline 2026-09-03 · Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise · Sidama
Other — -
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise intend to purchase Chemicals, of Sodium Hypochlorite (10% w/v) adhere by invites all eligible bidders to participate in the bidding.
Deadline 2026-08-29 · Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise · Sidama
Chemicals and Reagents — -
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውል እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-28 · Motite Fura Primary Hospital · Sidama
Laboratory Equipment and Chemicals — -
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ስር ለሚያገለግሉ ተሽከርካሪዎች የጎማ ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-31 · Ethiopian Electric Utility · Sidama
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-08-20 · Ethiopian Revenue and Custom commission Hawassa Branch Bureau · Sidama
Equipment and Accessories — -
Hawassa University would like to procure Maintenance and Repair Service
Deadline 2026-09-01 · Hawassa University · Sidama
Gardening and Landscaping — -
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ በ2019 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Deadline 2026-08-25 · Hawassa City Sport Club · Sidama
Hotel Service Provision —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.