Others
804 tenders
-
የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በመ/ቤቱ ላሉ የሥራ ሂደቶች ለአዘዞና ለጠዳ ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Gonder City Woreda Court · Amhara
Textile, Garments and Uniforms — -
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Nifas Silk Lafto Sub City Woreda 02 Health Post · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማ መሰረተ ልማት መምሪያ የውሃ ማጠጫ ቦቲ እና ዶዘር ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Gonder City Administration Urban Infrastructure Development Command · Amhara
Others — -
የዳግማዊምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Minilik II Health Science College · Addis Ababa
Stationery — -
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-30 · Weira Primary School · Addis Ababa
Stationery — -
Addis Ababa Road Authority:-የተለያዩ የማሽነሪ መሳሪያዎች እና የትራክ ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Roads Authority · Addis Ababa
Vehicle — -
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Administration Police Commission · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለመምሪያው የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Administration Police Commission · Addis Ababa
Food and Beverage — -
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ጥገና ስራ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Yetmhirt Bilchita Elementary School · Addis Ababa
Building Construction — -
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Administration Environmental Protection Authority · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የደጃ/ዘርዓይ ደረስ የመ/ደ/ ት/ቤት እና ጎላ ብርሃን አፀደ ህፃናት ት/ቤት በግልጽ ጨረታ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · የደጃ/ዘርዓይ ደረስ አንደኛና መካከለኛ ደረጃና የጎላ ብርሃን ቅ/መደበኛ ት/ቤት · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለመምሪያው የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · Addis Ababa City Administration Police Commission · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Ethiopian Agricultural Business Corporation · Addis Ababa
Construction Machinery — -
UNICEF hereby issues clarifications for (LRFP-2026-926339)
Deadline 2026-10-19 · UNICEF Ethiopia · Addis Ababa
Major contract Building Construction — -
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የግሬደር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Ethiopian Agricultural Business Corporation · Addis Ababa
Others — -
የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · South Ethiopia Roads Authority · South Ethiopia Regional State
Construction Machinery — -
በጅማ ዞን የኦሞ ናዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም የተሠሩ መንገዶች በመጎዳታቸው በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚጠገኑ መንገዶች የተለያዩ ማሽነሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Omo Nada Woreda F/E/D/B · Oromia
Construction Machinery — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊቁ2 አንድኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ ደረጃ ት/ቤት · Addis Ababa
Materials — -
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በምዕራብ ኦሞ ዞን የመ/ሻሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · West Omo Zone Minit Shasha Woreda Finance and Economic Development Bureau · South West Ethiopia Region
Equipment and Accessories — -
Ministry of Planning and Development: Procurement of Machinery
Deadline 2026-10-26 · Ministry of Planning and Development · Addis Ababa
Machinery and Equipment — -
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Maintenance and Repair Service
Deadline 2026-10-19 · Space Science and Geospatial Institute · Addis Ababa
Maintenance and Repair — -
Livestock Development Institute:- የተለያዩ ላንድ ክሩዘር ቶዮታ ደብል ጋቢና መኪኖች አጠቃላይ የሰርቪስ እና የሞተር እድሳት ስራ / procurement OF General servicing and engine overhaul for various Toyota Land Cruiser double-cab vehicles./-- Lot 0014-2019
Deadline 2026-10-19 · FDRE Livestock Development Institute · Addis Ababa
Vehicle (garage service) — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Ministry of Revenue · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Addis Ketema Education Office Addis Ketema Secondary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Jimma Zone Gera Woreda FEDB · Oromia
Others — -
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-28 · Ethiopian Agricultural Corporation · Addis Ababa
Machinery and Equipment — -
Ethiopian Roads Administration: Gedo-Bako-Nekempt Heavy maintenance Road Project
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Roads Administration (ERA) · Addis Ababa
Road and Bridge Construction — -
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the Maintenance of Containers, Borehole Pumping Test, and Printing Services (3 Lots) under Bid Reference Number ERCS/GDS/SVC/0065/26.
Deadline 2026-10-23 · Ethiopian Red Cross Society · Addis Ababa
Others — -
Godina Huu Abban Boor Aanaa Mattuutti Waajjirri Daandiiwwanii fi Loojistiksii Aanaa Mattuu, bara bajataa 2019 tti Gandoota bandiyyaa aanaa Mattuu adda addaa keessatti hojii cirracha uwwisuu, suphaa fi sarara haaraa saaquu hojjechiisuuf maashinoota ijaarsa
Deadline 2026-11-06 · Godina Iluu Abbaa Boor Aanaa Mattuutti Waajjirri Daandiiwwanii fi Loojistiksii Aanaa Mattuu · Oromia
Vehicle — -
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽሕፈት ቤት የወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎች፣ ቁሳቁሶች፣ መድኃኒቶች፣ የግንባታ፣ የህትመት እና የስፌት አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Addis Ketema Sub City Woreda 10 Health Post · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.