Printing and Publishing
1063 tenders
-
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · Addis Ketema Sub City Woreda 01 Finance Bureau · Addis Ababa
Stationery — -
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 አስተዳደር የረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ የትምህርት ግብአቶችን እንዲሁም የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት · Addis Ababa
Materials — -
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · Lebruh Tesfa Kindergarten & Elementary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው ያኢጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ት/ጽ/ቤት የያኢ ጉለሌ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፤ የተለያዩ ህትመቶች፤ የጭነት አገልግሎት፤ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-21 · Metu Karl Comprehensive Specialized Hospital · Oromia
Food and Beverage — -
የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · Addis Ababa No.2 Elementary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የህትመት ውጤቶች መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት · Addis Ababa
Stationery — -
Lemi kura Sub-city Administration: Procurement of Printing and Publishing Services
Deadline 2026-09-14 · Lemi kura Sub-city Administration · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ግበዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · Kokebe Tsebah General Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ፣ የተለያዩ እቃዎች ግዥ እና ያገለገሉ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-09-10 · Amhara Seed Enterprise · Amhara
Packaging and Labelling — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Bole Sub City Woreda 14 Finance Economic Development Office · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አሰ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን አላቂ እቃዎች፣ የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ እና መድሀኒት፣ የህትመት ስራዎች፣ የተሽከርካሪ ኪራይ፣ የጋራጅ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልገሎቶችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · Arada Sub City Administration Bureau · Addis Ababa
Stationery — -
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ፣ የልጆች መጽሔት ህትመት፣ የዳይሬክተሪ ህትመት እንዲሁም የአክለሪክ ፎቶ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-19 · Ethiopian Press Agency · Addis Ababa
Transportation Service — -
Ethiopia Media Authority: Procurement of Printing and Publishing Services
Deadline 2026-09-11 · Ethiopia Media Authority · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
የገቢዎች ሚኒስቴር: የህትመት አገልግሎቶች ግዥመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-11 · Ministry of Revenue · Addis Ababa
Printed Advertising Materials — -
በጉ/ክ/ከ/ወ/10 የሸጐሌ ጤና ጣቢያ የ2019 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሸጎሌ ጤና ጣቢያ · Addis Ababa
Chemicals and Reagents — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Bole Sub City Woreda 13 Gerji Health Post · Addis Ababa
Stationery — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ የመኪና ቦሎ መለጠፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ ትንሹ ማስታወሻ ደብተር እና የማስታወቂያ ባንዲራ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት · Addis Ababa
Promotional Items — -
በአዲስ አበባ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ውስጥ የሚገኘው የአዲስ ዘመን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Addis Zemen Primary Level Hospital · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት ኮተቤ የሚገኘው ሳላይሽ ቅድመ አንደኛ፣ 1ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Salayish Kindergarten and Elementary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
ኮ/ቀ/ክ/ከተማ የወረዳ 05 አዲስ ህይወት ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Addis Hiwot Elementary School · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Arada Sub City Administration Woreda 01 FEDB · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Karaolo Kindergarten and Primary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ዋና ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የድል በር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Dil Ber Secondary School · Addis Ababa
Materials — -
በየካ ክ/ከተማ አስ/ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 10 አንቆርጫ ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ ስፌት እና ደንብ ልብስ ግዥ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ፣ የህክምና ህትመቶች ግዥ፣ የመድሃኒቶች ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ እና የቋሚ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · የአንቆርጫ ጤና ጣቢያ · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · ህብረት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት · Addis Ababa
Stationery — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ከግንባታ የተረፉ ቁርጥራጭ የብላክ ቴንትድ ላስትራ መስታወት፣ በገላን ጉራ የመኖሪያ ቤት ግንባታ የሚገኝ የአጠና እንጨት ባሉበት ሁኔታ እንዲሁም በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ የፕላስቲክ የታሸገ ማጣበቂያ ኮላ እና ልዩ ልዩ ህትመት ሰነዶች መልሶ ለሚጠቀሙ (Re-cycle) ድርጅቶች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ
Deadline 2026-09-18 · Addis Ababa Administration Construction Design, Building and Consultancy Organization · Addis Ababa
Other Sales — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ በወረዳ 08 ውስጥ የሚገኘው ሙሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገና /የተለያዩ/ እና ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Muse Elementary School · Addis Ababa
Stationery — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 የቦሌ ህብረተሰብ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-12 · Bole Community Primary and Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.