Rent
553 tenders
-
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Vehicles Purchase Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘም ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Others Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
GOAL Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electric Vehicle (EV) to GOAL Ethiopia Employee's.
—Vehicles Purchase Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
ChildFund Ethiopia hereby invites eligible and qualified suppliers to submit sealed tenders for the supply of New Electric Vehicles.
—★ Featured Vehicles Purchase Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
Kegna Beverages S.C. would like to invite eligible and reputable companies for dry freight transportation service
—Freight Transport Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Others Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት Crusher Machine፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች (UV-Wooden Board, HDF Wooden Board-- Etc) & የተለያዩ የአሸዋ እና የጠጠር ዓይነቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Construction Machinery and Equipment Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office is seeking Expressions of Interest (EOI) from qualified vehicle leasing service providers for registration and future engagement.
—Vehicles Purchase Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
የግዮን ሆቴል ድርጅት በቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኙ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሱቆችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
ግሎባል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በቦሌ መንገድ ከሱር ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት ገባ ብሎ ወይም ከዲቦራ ፋውንዴሽን አጠገብ ያስገነባውን (2B+G+9) ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ለንግድና ለቢሮ የምድር ወለል እና እስከ 2ኛ ወለል፣ ለአፓርትመንት (መኖሪያ) ከ3ኛ ወለል እስከ 9ኛ ወለል ድረስ ማከራየት ይፈልጋል
—House, Building and Warehouse Published 25 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.