Vehicle and Machinery Foreclosure
537 tenders
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Telecommunication Equipment Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
ሕብረት ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
—Vehicle and Machinery Foreclosure Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
አቢሲንያ ባንክ አ/ማ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ ለማከራየት ይፈልጋል
—Kitchen Equipment Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቅ)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Textile, Garments and Uniforms Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
—Vehicle and Machinery Foreclosure Published 13 Jul 2026 Source: 2merkato -
የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
—House and Building Foreclosure Published 10 Jul 2026 Source: 2merkato -
ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Sale Published 10 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
—Pumps, Motors and Compressors Published 10 Jul 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 9 Jul 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.