Amharic
11397 tenders
-
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያና የጽዳት መገልገያ ዕቃዎችን ከአቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ginir General Hospital · Oromia
Food Items and Drinks — -
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኝው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የእቃ ግዥ እና እድሳትና ጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Temenja Yaj General Secondary School · Addis Ababa
Textile, Garments and Uniforms — -
የሐራጅ ሽያጭ ማረሚያ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-09 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-10-27 · የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የግዮን ሁለ/የገ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Ghion Multi Purpuse Farmers Cooperative Union · Addis Ababa
Vehicle — -
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የፈ/ጽድ ጣውላ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · Amhara Forest Enterprise · Amhara
Firewood — -
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስና ፕ/ል/መምሪያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Gardula Zone Finance Office · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-02 · South Wello Zone Tenta Wereda FEDB · Amhara
Stationery — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Gamo Gofa Zone West Abaya Woreda FEDB · South Ethiopia Regional State
Stationery — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Development Bank of Ethiopia · Amhara
Vehicle and Machinery Sale — -
የግዮን ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ የደረቅ ጭነት መኪና ጥገና ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-13 · Ghion Multi Purpuse Farmers Cooperative Union · Amhara
Vehicle (garage service) — -
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትምህርት ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የኮሌጁን ተልዕኮ ለማስፈጸም የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Bonga Education Collage · South West Ethiopia Region
Stationery — -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና አድቫስድ የኢኮቴ ባለሙያዎች ሥልጠና ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Innovation and Technology Agency · Central Ethiopia
Stationery — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ከነጄነሬተር ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Other Sales — -
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ በሚገኙ የሥራ ቦታዎቹ እንደየፍላጎቱ የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት የሚሰጡ አስተማማኝ አጋሮችን ይፈልጋል
Deadline 2026-10-26 · Safaricom Ethiopia · Addis Ababa
Major contract Tour and Travel — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Industrial Machinery Provision and Installation — -
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Shares and Others Foreclosure — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሸነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-26 · Development Bank of Ethiopia · Sidama
Machinery and Equipment — -
የይዞታው ስፋት 234 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-23 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የሚዛን ገጠር ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ማዕከል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Mizan Rural Technology Promotion Center · South West Ethiopia Region
Wood and Wood Working — -
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት በከተማ መስተዳድሩ ስር ላሉት የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚያገለግል የተለያዩ ቋሚ እቃዎች ማለትም ፈርኒቸሮችን፣ ወንበሮችንና ጠረጴዛዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ኦሮሚያ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳድር ጽ/ቤት · Oromia
Office Furniture — -
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አ/ማ ያገለገሉ በግንባታ ሥራ ላይ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ የሚገኝ 32 ጌጅ ቆርቆሮ ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-29 · B.M Housing Construction and Rental S.C. · Addis Ababa
Major contract Steel Raw Materials and Products — -
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የጨፋሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ፅ/ቤት ለድርጅት እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · ጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም ባንኩ በተለያየ ጊዜያቶች ለሚያከናውናቸው ስልጠናዎች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Wegagen Bank S.C. · Addis Ababa
Major contract Catering and Cafeteria Services — -
ኦዳ አክሲዮን ማህበር አንድ ደረቅ ጭነት ፒክ አፕ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-31 · Waldaa Aksiyoonii Odaa Oda Share Company · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Sale — -
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያዎች (ሎት 1) እና የፅዳትና የሪፍሬሽመንት ዕቃዎች (ሎት 2) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Africa Insurance Company · Addis Ababa
Stationery — -
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
ሰላም የሕጻናት መንደር በዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኘውን የሠራተኞች እና የሠልጣኞች ክበብ/ካፌቴሪያ በኮንትራት አወዳድሮ ለመስጠት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-05 · Selam Children's Village · Addis Ababa
House, Building and Warehouse — -
የተቀናጀ የጤና እና የልማት አገልግሎት ድርጅት (ISHDO) የሞተር ሳይክል ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-10-27 · Integrated Service for Health and Development Organization /ISHDO · Addis Ababa
Tri Wheeler, Motorcycles and Bicycles Purchase —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.