Amharic
11397 tenders
-
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጐ አድራጐት ማህበር ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design — -
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አካል የሆነው የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶችን፣ የምርት ግብኣት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎችና አምራቾችን እና የመኪና መለዋወጫ አቅራቢዎችን በድርጅቱ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገብ የአቅራቢዎች ምዝገባ ፍላጎት መግለጫ (Request for Expression of Interes
Deadline 2026-11-07 · Ethio Engineering Group New Machine and Spare Parts Manufacturing Industry · Addis Ababa
Hand Tools and Workshop Equipment — -
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ 2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች በአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-07 · Lemi Kura Sub City Small Tax Payers Branch Office · Addis Ababa
Stationery — -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Addis Ababa City Administration Lnegewa Setoch Rehabilitation Center · Addis Ababa
Catering and Cafeteria Services — -
ባህር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክስዮን ማህበር ለፋብሪካ ግብዓት የሚውል 6,700 ኩ/ል የተዳመጠ ጥጥ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Bahir Dar Textile S.C. · Amhara
Products and Services — -
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን የጨረታ መዝጊያ ቀን ማራዘምን እና ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Deadline 2026-11-03 · Ethiopian Electric Utility · Addis Ababa
Other Sales — -
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ጋር በአጋርነት በሚሠራው ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በሲዳማ ክልል በዳራ ወረዳ ለሚያስገነባው የተማሪዎች መማሪያ ክፍል እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-03 · Reach The Needy Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Tefera Hayilu Memorial Hospital · Amhara
Stationery — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት G+9 ህንፃ አገልግሎት የሚውል መጋረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት · Central Ethiopia
Carpets and Curtains — -
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰላም ፀጥታ ቢሮ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-13 · Sidama National Regional State Peace and Security Bureau · Sidama
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የምስ/ጎ/ዞ ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በማሕቀፍ የግዥ ስልት ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · East Gojam Zone FEDB · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Ataye Primary Hospital · Amhara
Service — -
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-10 · Centeral Ethiopia Regional State Youth and Sport Bureau · Central Ethiopia
Equipment and Accessories — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ የሚገኘው ፀዳል ኃላፊነቱ የተወሰነ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ዩኒየን የ2019/20 የምርት ዘመን በልግና መኸር እርሻ አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሃላባ ቁሊቶ ከተማና በዶዮገና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ከምባታ ዞን ወረዳዎች ክላስተር ጣቢያዎች ማጓጓዝ የሚችሉ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ ቁጥር ፀዩ/001/2
Deadline 2026-11-05 · በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፀዳል ኃ/የተ/ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ዩኒየን /ዱራሜ/ · Central Ethiopia
Transportation Service — -
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2019 በጀት ዓመት ለቢሮና ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ሸቀጣሸቀጥ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-04 · Amhara Regional State University · Amhara
Stationery — -
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-18 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Amhara Region Prosperity Party · Amhara
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Beshale General Secondary School · Addis Ababa
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ህትመቶችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እጥበት እና የመኪና ዘይቶችን እና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-05 · Debre Markos Specialized Hospital · Amhara
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የአይሲቲ እቃዎች እንዲሁም የጥናት አማካሪ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Ethiopian Press Agency · Addis Ababa
Equipment and Accessories — -
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለአገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Northern Sidama Zone Higher Court · Sidama
Equipment and Accessories — -
ሜጋ ማተሚያ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የብረት ጠረጴዛዎችና ሼልፎች፣ የእንጨት ጠረጴዛዎችና ሼልፎች፣ የተለያየ ጣውላና ብረት፣ የተለያዩ ፋይል ካብኔቶች፣ የተለያዩ በሮች፣ ተሽከርካሪ ዲስፕለይ፣ ሚዛን ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-11 · Mega Printing P.L.C. · Addis Ababa
Other Sales — -
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት የፕሮቶኮል ልብስ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Kolfe Keranio Sub City Administration · Addis Ababa
Textile, Garment and Leather — -
የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-11-30 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የቴፒ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ infrastructures ማስፋፊያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ማለትም የፍሳሽ የጎርፍ ማስወገጃ ቦይ (ዲች) ግንባታ፣ የካልቨርት ግንባታ እና የህዝብ መፀዳጃ (ሽንት ቤት) ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · South West Ethiopia Region Sheka Zone Masha Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Sewerage — -
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Mugher Cement Factory · Addis Ababa
Spare Parts and Car Decoration Materials — -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-06 · Wag Himera Nationality Administration FEDB · Amhara
Building and Finishing Materials — -
የአምቦ ጉደር ከተማ መጠጥና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የደንብ ልብሶች እና ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-12 · Ambo Guder City Water Supply and Sewerage Enterprise · Oromia
Textile, Garments and Uniforms — -
የቴፒ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒከስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክሎች እና ጀኔረተር ተጫራቾችን በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · South West Ethiopia Region Sheka Zone Masha Woreda F/E/D/Bureau · South West Ethiopia Region
Equipment and Accessories — -
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አዲስ አበባ ቁጥር 1 ቅርንጫፍ ለሠራተኞቹ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Deadline 2026-11-09 · Ethiopian Pharmaceutical Supply Service · Addis Ababa
Transportation Service —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.