Equipment and Accessories
1930 tenders
-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረታ ብረቶች፣ ኤሌክሮዶች እና የጄኔሬተር ጥገና የአገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—★ Featured Building and Finishing Materials Published 29 Jun 2026 Source: 2merkato -
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል ሁለት የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ኤሌክትሪክ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ ኤሌክትሪክ ቦርድ፣ ኬብል እና ተያያዥ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 29 Jun 2026 Source: 2merkato -
ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በ2018 ዓ.ም. ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮችን፣ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን እና በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 29 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Industrial Machinery Provision and Installation Published 29 Jun 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ መንግዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ እና ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለአገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት፣ የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
Ministry of Health would like to procure ICT equipment
—Equipment and Accessories Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
Development Expertise Centre (DEC) invites sealed bids from eligible and qualified suppliers for the procurement of various items including vehicle tyres, stationery, cleaning materials, office chairs, office tables, ICT equipment (TVs and screens), lapto
—Vehicles Purchase Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ.የተ.የግ.ማህበር የኮንስትራክሽን ግብዓት፣ የሲሚንቶ ማጓጓዝ፣ ለቁፋሮ አገልግሎት የሚውሉ ሀመር እና ቢቶች፣ የኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች እንዲሁም የአልትራሶኒክ ፊቲንጎች (ultrasonic level transmitter) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በእስቶር የሚገኙ በጥቅል እና በኪሎ የሚሸጡ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Equipment and Accessories Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ ማእድን ኮርፖሬሽን የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
—Construction Machinery and Equipment Published 27 Jun 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.